Prosperity Party


የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች


አዲስ
ዛሬ በመላው አፍሪካ እና ጥቁር ሕዝብ ላይ ጨልሞ በነበረ ሰማይ ፀሐይ የፈነጠቀበት ቀን ነው -  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ዛሬ በመላው አፍሪካ እና ጥቁር ሕዝብ ላይ ጨልሞ በነበረ ሰማይ ፀሐይ የፈነጠቀበት ቀን ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ዛሬ በመላው አፍሪካ እና ጥቁር ሕዝብ ላይ ጨልሞ በነበረ ሰማይ ፀሐይ የፈነጠቀበት ቀን መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል። ኢትዮጵያ ድንበሯን ገፍቶ ሉዐላዊነቷን እና የሕዝቧን ነጻነት የደፈረውን የወራሪውን ጦር በዓድዋ ተራሮች ድል የነሳችበት እና ለሶስት ሺህ ዓመታት ያልተደፈረውን [...]

53ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች
53ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 53ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው መደመር የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ ረቂቅ ደንብ ላይ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው በአዋጅ ቁጥር 1294/2015 መሠረት ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ [...]

ሳምንታዊ መልዕክት
ሳምንታዊ መልዕክት

አያቶቻችን በመስዋዕትነታቸው ያቆዩልንን ሀገር ሕጋዊና ሕዝባዊ መንግሥትን በማፅናት እናስቀጥላለን፤ እንኳን ለ130ኛ የዓድዋ ድል በዓል አደረሰን!  ታላቁ የዓድዋ ድል የኢትዮጵያዊያን ህብረ-ብሄራዊ አንድነት ተምሳሌት ነው፡፡ ድሉ ኢትዮጵያዊያን በመደመር ስሜት ስንሰባሰብ ምን አይነት ገድል መፈጸም [...]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቅዱሱን የረመዳን ወር ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላላቸው የማኅበረሰብ ክፍሎች የኢፍጣር መርሐ-ግብር አካሄዱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቅዱሱን የረመዳን ወር ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላላቸው የማኅበረሰብ ክፍሎች የኢፍጣር መርሐ-ግብር አካሄዱ

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “ዓመታዊ ባህል” ሲሉ የገለጹትን የቅዱሱን የረመዳን ወር ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላላቸው የማኅበረሰብ ክፍሎች የኢፍጣር መርሐ-ግብር አካሂደዋል።  ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንኑ በማስመልከት ባስተላለፉት መልዕክት፣ “የዛሬው ኢፍጣር [...]

ስንዴ እና የሀይል ሚዛን
ስንዴ እና የሀይል ሚዛን

ስንዴ ከምግብነት ባለፈ የአንድ ሀገር የሉዓላዊነት መገለጫ፣ የፖለቲካ ነጻነት መከታና የብሄራዊ ደህንነት ዋስትና ተደርጎ የሚወሰድ ስልታዊ መሳሪያ ነዉ፡፡ ይህ ሰብል በአለም አቀፍ ጂኦ ፖለቲካ መድረክ ላይ የሀይል ሚዛንን የመቀየር አቅም ያለዉ መሆኑን ራስን በስንዴ መመገብ ማለት ከተረጂነት መላቀቅና በአለም [...]

ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ብሔራዊ ጥቅም፣ ነጻነትና ሉዓላዊነት ላይ የማይቀየር ዐቋም አላቸው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ብሔራዊ ጥቅም፣ ነጻነትና ሉዓላዊነት ላይ የማይቀየር ዐቋም አላቸው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ብሔራዊ ጥቅም፣ ነጻነትና ሉዓላዊነት ላይ የማይቀየር ዐቋም አላቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለ130ኛው የዐድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም፤ የዐድዋ ድል [...]

የስንዴ ነዶ፡- የመደመር፣ የአንድነትና የትብብር ተምሳሌት
የስንዴ ነዶ፡- የመደመር፣ የአንድነትና የትብብር ተምሳሌት

የስንዴ ነዶ፡- የመደመር፣ የአንድነትና የትብብር ተምሳሌት ነዉ፡፡ የስንዴ ዘንጎች በአንድነት ተሰብስበዉ በገመድ ሲታሰሩ የስንዴ ነዶ ይባላል፡፡ ይህም በነጠላ ካላቸዉ አቅም ይልቅ በህብረት የሚፈጥሩትን ጥንካሬና ዉጤት ያሳያል፡፡ ፓርቲያችን የመደመር ፓርቲ አቃፊ አካታችና ህብረብሄራዊ ሀገራዊ ፓርቲ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 28, 2026
ስንዴ: በረከትና ብልጽግና
ስንዴ: በረከትና ብልጽግና

ስንዴ በረከትና ብልጽግና ስንዴ የበረከት ተምሳሌት ነዉ፡፡ ስንዴ የብልጽግና ተምሳሌት ነዉ፡፡ ሀገራችንን የበረከትና የብልጽጋነ ተምሳሌት ለማድረግ ፓርቲያችን የጀመረዉ ጉዞ በስኬት ጎዳና ላይ ይገኛል፡፡ ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ተሸጋግረናል፡፡ ህዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ ብርሃን መስጠት ጀምረናል፡፡ ከተሞቻችን [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 28, 2026
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው የአዘርባጃን የሕዝብ አገልግሎት እና ማኅበራዊ ፈጠራ የመንግሥት ኤጀንሲ (ASAN) የፈጠራ ማዕከል ጉብኝት
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው የአዘርባጃን የሕዝብ አገልግሎት እና ማኅበራዊ ፈጠራ የመንግሥት ኤጀንሲ (ASAN) የፈጠራ ማዕከል ጉብኝት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው የአዘርባጃን የሕዝብ አገልግሎት እና ማኅበራዊ ፈጠራ የመንግሥት ኤጀንሲ (ASAN) የፈጠራ ማዕከልን ጎብኝተዋል። ጉብኝቱ አዘርባጃን በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የሚመራ አስተዳደርን ለማስፋፋት እና የሕዝብ አገልግሎቶችን በዲጂታል ለማዘመን የምትከተለውን [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 27, 2026

መጣጥፎች


አዲስ
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!

አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡  ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 5 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር


የብልፅግና ትሩፋቶች


Prosperity Party