Prosperity Party


የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች


አዲስ
የኢትዮጵያን ብልፅግና እውን ለማድረግ የሚያስችል መሰረት እየተጣለ ነው - ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር )
የኢትዮጵያን ብልፅግና እውን ለማድረግ የሚያስችል መሰረት እየተጣለ ነው - ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር )

  የኢትዮጵያን ብልፅግና እውን ለማድረግ የሚያስችል መሰረት እየተጣለ ነው አሉ የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የፌዴራል ተቋማት አስተባባሪ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር )፡፡ የኢኮኖሚ ብልፅግና ክላስተር የ2017 በጀት ዓመት የፖለቲካ እና አደረጃጀት ስራዎች [...]

ይህ ዘመን በታሪካችን ውስጥ በጉልህ የሚነሳ ነው
ይህ ዘመን በታሪካችን ውስጥ በጉልህ የሚነሳ ነው

  ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና በፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ይህ ዘመን በታሪካችን ውስጥ በጉልህ የሚነሳ ነው ሲሉ ገልጸዋል። እኛ ኢትዮጵያውያን ለበርካታ ዘመናት ስንቆጭባቸው የነበሩትን ታላላቅ ፕሮጀክቶች ያስመረቅንበት [...]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Pulse of Africa የተሰኘ የፓን አፍሪካ ሚዲያ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ ተገኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Pulse of Africa የተሰኘ የፓን አፍሪካ ሚዲያ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ ተገኝተዋል።

  ሚዲያው ጠቅላይ ሚኒስትር እኤአ በ2022 በ35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የአፍሪካን እይታ እና ትርክት የሚያንፀባርቅ የአኅጉራዊ ሚዲያን አስፈላጊነት አስመልክተው ያቀረቡትን ጥሪ በመመርኮዝ የተመሠረተ ነው። Pulse of Africa የአፍሪካን ድምፆች የሚያጎላ፣ ቀጠናዊ ትስስርን [...]

የፓርቲ ህንፃዎች ለምረቃ መብቃት የአመራሩና የአባላቱን ትጋትና ቁርጠኝነት ያረጋግጣል - አቶ አደም ፋራህ
የፓርቲ ህንፃዎች ለምረቃ መብቃት የአመራሩና የአባላቱን ትጋትና ቁርጠኝነት ያረጋግጣል - አቶ አደም ፋራህ

  በብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ የፓርቲ አመራሮች ልዑካን ቡድን በሲዳማ ክልል የተገነቡ የፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ህንጻዎችን በዛሬና ነገ ይመርቃል፡፡ የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአባላቱና በህዝቡ ተሳትፎ በክልሉ ሀዋሳ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ September 02, 2025
ብሔራዊ ጥቅማችንን ለማስጠበቅ የተቋማት ግንባታን ማጠናከር ይገባል- ክቡር አቶ አደም ፋራህ
ብሔራዊ ጥቅማችንን ለማስጠበቅ የተቋማት ግንባታን ማጠናከር ይገባል- ክቡር አቶ አደም ፋራህ

  "ወደ ተምሳሌት አገር በተሻገረ ሕልም፤ በላቀ ትጋት አስተማማኝ ነገን መስራት" በሚል መሪ ቃል ለአራት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የነበረው የፌዴራል ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና መድረክ ተጠናቋል፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የጽ/ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ አደም ፋራህ እንደገለጹት [...]

የፌዴራል ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ጀመረ
የፌዴራል ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ጀመረ

  "ወደ ተምሳሌት ሀገር: በተሻገረ ህልም፣ በላቀ ትጋት፣ አስተማማኝ ነገን መስራት" በሚል መሪ ሀሳብ ለፌዴራል ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች የሚሰጠው ስልጠና በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ስልጠናው እስካሁን በተመዘገቡ የልማት እና መልካም አስተዳደር ሥራ አፈፃፀም፤ በቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎች እና [...]

መጣጥፎች


አዲስ
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!

አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡  ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 5 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር


የብልፅግና ትሩፋቶች


Prosperity Party