የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
የመደመር መንግሥት የዓለምአቀፍ ግንኙነት እመርታ፤ ለተምሳሌት ሀገር ግንባታ!
ሀገራችን ኢትዮጵያ በዓለም ደረጃ ልዩ ሥፍራ ካላቸው ጥቂት ሀገራት አንዷ ነች፡፡ ሀገራችን ይህንን ልዩ ሥፍራ ለመያዝ የቻለችበት አያሌ ምክንያቶች ያሉ ቢሆኑም የጥንተ-ሰብ ምድረ-ቀደምትነትዋ፣ ጥንታዊ ሥልጣኔዋ፣ ስነ-መልክዓ ምድራዊ መገኛነትዋ እና የነጻነት ቀንዲ መሆንዋ ጎልተው የሚጠቀሱ ምክንያቶች ናቸው፡፡ [...]
When the going gets tough, the tough get going
“When the going gets tough, the tough get going” የሚለው የውጭ ምሳሌያዊ አነጋገር፣ ፈተና ስብራት ሳይሆን የስኬት ምንጭ መሆኑን ያስገነዝብናል፡፡ ማንኛውም ታላቅ ስኬት የሚገኘው አልጋ በአልጋ በሆነ መንገድ ሳይሆን፣ ፈተናን ወደ ዕድል በመለወጥ ጥበብ መሆኑን በግልጽ እንረዳለን። [...]
ሳምንታዊ መልዕክት 20/03/18
እንኳን ለ20ኛው የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል አደረሰን አደረሳችሁ! የ2018 ዓ/ም የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል “ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረብሄራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል በየደረጃውና በተለያዩ ኩነቶች ሲከበር ቆይቶ በዛሬው ቀን [...]
ሳምንታዊ መልዕክት
ብልፅግና ህዝብን ያዳምጣል፣ ችግርን ይፈታል በብልፅግና ፓርቲ የሚመራው የመደመር መንግሥት “የጉባ ብስራቶች የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች” በሚል መሪ ቃል ህዝባዊ የውይይት መድረኮች እያካሄደ ይገኛል፡፡ ለተከታታይ ሁለት ሳምንት በመዲናችን አዲስ አበባ አስራ አንዱ ክ/ከተሞች እና በሁሉም የክልል ዋናዋና [...]
ዘፍርስዋ ዓዲ ይፈኻኸሩላ፤ ዘልምዕዋ ዓዲ ይመኻኸሩላ! (የሚፎካከሩባት ሀገር ትፈርሳለች፣ የሚመካከሩባት ሀገር ትለማለች)
የአንድ ሀገር ስብራቶች እና ለአለመግባባት መነሻ የሚሆኑ ተግዳሮቶች ከውጭ ብቻ ሳይሆን ከውስጥ ችግሮችም ሊመነጩ ይችላሉ። በኢትዮጵያ የረዥም ዘመን ታሪክ እና የፖለቲካ ገበያ ውስጥ ጎልተዉ ከሚታዩና አለመግባባትን ከሚያሰፉ ችግሮች መካከል፣ ብዘሃነትን እንደ ድልድይ ሳይሆን እንደ ግንብ የመጠቀም አባዜ አንዱ [...]
የእይታ ለውጥ እና የአመራር ቁርጠኝነት የታየባቸው የአዲስ አበባ ስኬቶች
በፓርቲያችን የእይታ ለውጥ እና ሰው ተኮር ተግባር ተጀምሮ ስኬት የተመዘገበበት የቤቶች ልማት፤ አምራቹንና ሸማቹን ፊት ለፊት በማገናኘት የነዋሪውን የኑሮ ጫና የሚያቃልሉ የገበያ ማዕከላት፤ የኮሪደር ልማትና የወንዝ ዳር ፕሮጀክቶች የእይታ ለውጥ እና የአመራር ቁርጠኝነት የታየባቸው የአዲስ አበባ [...]
መጣጥፎች
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡ ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]