የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ስማርት የፖሊስ አገልግሎት አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ያስተላለፉት መልዕክት
ዛሬ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሰው አልባ ፖሊስ አገልግሎት ወይም ስማርት ፖሊስ አገልግሎት አስጀምረናል። ይህ አገልግሎት ዜጎች የፖሊስ አገልግሎትን በተሻለ ፍጥነት እና በቴክኖሎጂ ታግዘው እንዲያገኙ ያስችላል። በተጨማሪም አገልግሎቱ ለፖሊስ ፈጣን እርምጃ ለመውሰድ የሚያስችለው እና የወንጀል መከላከል [...]
ኢትዮጵያ 39ኛዉን የአፍሪካ ህብረት ጉባዔን ለማስተናገድ ዝግጁ ናት- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)
በዚህ ሳምንት ውዷ ሀገራችን በአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ለመታደም የሚመጡ እህት ወንድም አፍሪካዊያንን ለመቀበል ልቧን ከፍታ-እጆቿን ዘርግታ ትቀበላለች። እነዚህ ወዳጆቻችን የሰንደቃችንን ቀለማት የሚጋሩ፣ ኢትዮጵያን እንደነፃነት ቀንዲል የሚመለከቱ ብሎም ሀገራችን የአኅጉሩ የፖለቲካ ርዕይ የማዕዘን ድንጋይ [...]
Weekly Message
The 7th National Election is a historic event where Ethiopia's role as an African exemplar will be built on a solid foundation. The significance of an election for a country extends from [...]
ሳምንታዊ መልዕክት- 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የኢትዮጵያ አፍሪካዊ ተምሳሌትነት በፅኑ መሠረት ላይ የሚገነባበት ታሪካዊ ኩነት ነው
ምርጫ ለአንድ ሀገር ያለው ፋይዳ ቅቡልነት ያለው መንግሥት ከመመሥረት እስከ ውጤታማ የሀገር ግንባታ ይዘረጋል፡፡ የውጤታማ ሀገር ግንባታ መገለጫ ደግሞ ለሌሎች ሀገራት ተምሳሌት እስከመሆን ይዘልቃል፡፡ ሀገራችን ኢትዮጵያ በታሪኳ ተምሳሌታዊት ሀገር ናት ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ የሰው ዘር መገኛ፣ በአፍሪካ [...]
ጥቂት ተኝቶ ብዙ የሚሠራ ትውልድ በመገንባት ለልጆቻችን የተሻለ ነገን እናውርስ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ጥቂት ተኝቶ ብዙ የሚሠራ ትውልድ በመገንባት ለልጆቻችን የተሻለ ነገን እናውርስ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
በጎ መሪ ከበጎ ሠሪ ጋር የተገናኙበት የሎጎ ሐይቅ ፕሮጀክት- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ቃልን በተግባር የመለወጥ ጥበብ የታየበት፣ የተራቆቱ ተራራዎች እና የሐይቅ ዳርቻዎች ወደ ወርቃማ የልማት መሬትነት የተቀየሩበት የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ዛሬ ተመርቋል። በምርቃቱ ላይ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ እንደገለጹት፣ ይህ ፕሮጀክት ተራ ግንባታ ሳይሆን "ያላመነን [...]
መጣጥፎች
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡ ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]