የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
"ለኢትዮጵያ አየር ኃይል: ሰማይ ወሰን ሆኖ አያውቅም"- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ለኢትዮጵያ አየር ኃይል ሰማይ ወሰን ሆኖ አያውቅም፤ የጀግንነት አሻራውን የሚያሳርፍበት፣ ብቃቱን የሚለካበትና የሀገርን ኩራት የሚያውጅበት ሰፊ የመጫወቻ ሜዳው ነው። ሰማዩ የኛ ነው የሚል መርሁን በኩራት ለዘጠና ዓመታት አውጇል። 90 ከቁጥር በላይ ነው የምንለው በምክንያት ነው። ዘጠኝ አሥርት [...]
"የኢፌዴሪ አየር ሃይል: የሃገር መከታ እና ኩራት"- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)
“አየር ኃይላችን በብዙ ከፍታዎች ውስጥ ባለፈበት ወቅት ለሀገር ኩራትና መከታ ሆኖ ኢትዮጵያን ለማጥቃት የሞከሩ ሀይሎችን ማሳፈር የቻለ ታላቅ ተቋም ነው!”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
"የፓርቲያችንን የአሰራር ስርዓት በማዘመን ዲጂታል ብልፅግናን እውን ለማድረግ የሚያስችል የዲጂታላይዜሽን ስራ ተጀምሯል"- አምባሳደር ሀሰን አብዱልቃድር የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የስትራቴጂክ ስራ አመራር እና የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር
የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት በስትራቴጂክ ስራ አመራርና የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ አዘጋጅነት ለዋና ጽ/ቤትና ለቅ/ጽ/ቤቶች በERP አውቶሜሽን ዙሪያ በሲዳማ ክልል በሀዋሳ ከተማ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቋል። በስልጠና ማጠቃለያ ላይ የተገኙት የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት [...]
"ኮሚሽኑ ጠንካራ ፓርቲ ለመገንባት እየተደረገ በሚገኘው ሂደት እሴት የሚጨምሩ ግኝቶችን ከምክረ ሃሳብ ጋር ለፓርቲው በመስጠት ውጤታማ ተግባራትን አከናውኗል"- ደስታ ተስፋው (ዶ/ር)
የብልጽግና ፓርቲ ኢንስፔክሽን እና ስነምግባር ኮሚሽን 9ኛ የጋራ ግምገማ መድረክ በድሬደዋ አስተዳደር እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩን በንግግር የከፈቱት ዋና ኮሚሽነር ክቡር ዶክተር ደስታ ተስፋው 'እንኳን ኢትዮጵያዊያን ወደ ትንሿ ኢትዮጵያ ወደሆነችው ድሬደዋ አስተዳደር በሰላም መጣችሁ' በማለት [...]
"በ7ኛ ሀገራዊ ምርጫ መንታ ግብ ለማሳካት በልዩ ትኩረት ይሰራል"- አቶ ብርሃኑ ፈይሳ
የብልፅግና ፓርቲ የሀብት አስተዳደር ዘርፍ የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወር እቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ ማካሄድ ጀመረ በመድረኩ የመክፍቻ ንግግር ያደረጉት የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት የሀብት አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ አቶ ብርሃኑ ፈይሳ እንደተናገሩት [...]
“አንድም መሬት ጦም አታድርም”
የመደመር መንግሥት ስለ እርሻ መሬት ያለው አመለካከት ከቀደሙት ይለያል፡፡ የተለመደውን ለእርሻ የተመደበ መሬት ከማረስ ያልፋል፡፡ “አንድም መሬት ጦም አታድርም” በሚል መርሕ የሚመራ ነው። - የመደመር መንግሥት ገጽ 169
መጣጥፎች
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡ ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]