Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአዘርባጃን ቆይታ በምሥል
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአዘርባጃን ቆይታ በምሥል

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአዘርባጃን ቆይታ በምሥል 

ተጨማሪ ያንብቡ February 27, 2026
ህገመንግስትና ፌዴራሊዝም በሚል ርዕስ በ FBC  የተደረገውን የምርጫ ክርክር ዛሬ ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ ይከታተሉ
ህገመንግስትና ፌዴራሊዝም በሚል ርዕስ በ FBC የተደረገውን የምርጫ ክርክር ዛሬ ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ ይከታተሉ

ህገመንግስትና ፌዴራሊዝም በሚል ርዕስ በ FBC  የተደረገውን የምርጫ ክርክር ዛሬ ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ ይከታተሉ።  

ተጨማሪ ያንብቡ February 27, 2026
ተደምረን 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ነፃ፣ ፍትሃዊ፣ ሰላማዊ እና ተዓማኒ እንዲሆን ማድረግ ይገባናል - ወጣት ፈዲላ ቢያ
ተደምረን 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ነፃ፣ ፍትሃዊ፣ ሰላማዊ እና ተዓማኒ እንዲሆን ማድረግ ይገባናል - ወጣት ፈዲላ ቢያ

የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ  ዋና ጽ/ቤት   ከፌደራል ተቋማት ብልጽግና ወጣቶች ክንፍ ጋር በመሆን  የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶና መወዳደሪያ ምልክት ማስተዋወቂያ ፕሮግራም በ4 ኪሎ ፕላዛ አካሄደ። በመድረኩ የተገኙት  የብልጽግና ፓርቲው የወጣቶች ክንፍ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 26, 2026
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዘርባጃን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ጀመሩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዘርባጃን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ጀመሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዘርባጃን ሪፐብሊክ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት መጀመራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ገልጿል። የኢትዮጵያ እና አዘርባጃን ግንኙነት ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እየጠነከረ መጥቷል፤ ለዚህም ጉልህ ማሳያው በጠንካራ ትብብር የቀጠለው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ጎልቶ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 26, 2026
የ"መደመር" መፅሃፍት መተግበሪያዎች
የ"መደመር" መፅሃፍት መተግበሪያዎች

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተጻፉትን እና ትላንትን ከዛሬ፣ ዛሬን ለነገን በላቀ አሻጋሪ እይታ የተሰነዱ፤ የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያንን ታላቅነት እንደ አዲስ ገልጠው የአንድነታችንን ኃይል በግልጽ ያስቀመጡ፤ የመደመር መጻሕፍትን አሁን በስልክዎ ይያዙ!  መደመር ከመቼውም ጊዜ በላይ ተደራሽ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 26, 2026
7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ የወጣቶች ሚና ከፍተኛ ነው- የብልፅግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር አቶ ፍቃዱ ተሰማ
7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ የወጣቶች ሚና ከፍተኛ ነው- የብልፅግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር አቶ ፍቃዱ ተሰማ

የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ  ዋና ጽ/ቤት   ከፌደራል ተቋማት ብልጽግና ወጣቶች ክንፍ ጋር በመሆን  የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶና መወዳደሪያ ምልክት ማስተዋወቂያ ፕሮግራም በብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት አካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት የብልፅግና ፓርቲ የአደረጃጀት [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 26, 2026
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!  ምልክታችን፡ የስንዴ ነዶ! ግባችን፡ የበለፀገች ኢትዮጵያ!
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! ምልክታችን፡ የስንዴ ነዶ! ግባችን፡ የበለፀገች ኢትዮጵያ!

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! ምልክታችን፡ የስንዴ ነዶ! ግባችን፡ የበለፀገች ኢትዮጵያ!

ተጨማሪ ያንብቡ February 26, 2026
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከእስራኤል ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግ ጋር ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከእስራኤል ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግ ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከእስራኤል ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ዛሬ ወደ ኢትዮጵያ ለይፋዊ ጉብኝት የመጡትን የእስራኤል ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግን ተቀብዬ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 25, 2026
መገናኛ ብዙሃን በነፃነት እንዲሰሩ የሚያስችል አውድ ለመፍጠር በርካታ ስራዎች ተሰርተዋል- አቶ አደም ፋራህ
መገናኛ ብዙሃን በነፃነት እንዲሰሩ የሚያስችል አውድ ለመፍጠር በርካታ ስራዎች ተሰርተዋል- አቶ አደም ፋራህ

መገናኛ ብዙሃን በነፃነት እንዲሰሩ የሚያስችል አውድ ለመፍጠር በርካታ ስራዎች ተሰርተዋል አሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ አቶ አደም ፋራህ በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተገኝተው የተቋሙን የሥራ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 24, 2026

መጣጥፎች

አዲስ
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!

አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡  ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 5 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party