የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
የአስተዳደር ወረዳ ብልጽግና የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲ ሥራዎች ኮንፍረንስ ተካሄደ
የአስተዳደር ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ የ2018 የስድስት ወራት የፓርቲ ሥራዎች አፈፃፀም ኮንፈረንስ አካሂዷል። በመርሀግብሩ ላይ የአስተዳደር ክላስተር ሰብሳቢ ክቡር አቶ መለሰ አለሙ፣ የአስተዳደር ብልጽግና ወረዳ ሰብሳቢ ክብርት ወ/ሮ አለምፀሐይ ጳውሎስ፣ የአስተዳደር ብልጽግና ወረዳ ም/ሰብሳቢ [...]
የሰባተኛውን አገራዊ ምርጫ መንትያ ግቦችን ለማሳካት የብልፅግና ወረዳ አመራርና አባላት ከፍተኛ ኃላፊነት አለባቸው- የብልፅግና ወረዳ ሰብሳቢ ወ/ሮ መስከረም አበበ
የብልፅግና ወረዳ "ውጤታማ ምርጫ ለተምሳሌት አገር" በሚል መሪ ቃል የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው የስድስት ወር ግምገማ ኮንፈረንስ እያካሄደ ይገኛል፡፡ የብልፅግና ወረዳ ሰብሳቢና የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ም/ፕሬዚዳንት ወ/ሮ መስከረም አበበ በዚህ ወቅት እንደገለጹት [...]
የዲሞክራሲ ጉዟችን ማሳያ የሆነ የዘንድሮው ምርጫ ካለፈው የተሻለና አካታች ይሆናል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ
የዲሞክራሲ ጉዟችን ማሳያ የሆነ የዘንድሮው ምርጫ ካለፈው የተሻለና አካታች ይሆናል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
"ብድር ሳንወስድ ስራዎቻችንን አቀላጥፈን አሳይተናል"- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)
ብድር ሳንወስድ ስራዎቻችን አቀላጥፈን አሳይተናል። ለዚህ ማሳያው የህዳሴ ግድባችን ነው። ኢትዮጵያ ለህዳሴ ግድብ ግንባታ አንድም ብር ብድር አልወሰደችም። ለህዳሴ ግድቡ ኢትዮጵያውያን በቁርጠኝነት የሰሩት ትልቅ ሜጋ ፕሮጀክት ነው። ቀጥለን በአፍሪካ ግንባር ቀደም የሆነውን የአየር ማረፊያ እየገነባን ነው። [...]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አካታች ሃገራዊ ምክክርን በተመለከተ ለፓርላማ ከተናገሩት
ኢትዮጵያዊያን ለዘመናት ጦርነትን ሰርተዋል፤ የአሁኑ ትውልድ ደግሞ በውይይት ሀገርን መስራት፣ መገንባት አለበት። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የዲሞክራሲ ጉዟችን ማሳያ የሆነ የዘንድሮው ምርጫ ካለፈው የተሻለና አካታች ይሆናል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የዲሞክራሲ ጉዟችን ማሳያ የሆነ የዘንድሮው ምርጫ ካለፈው የተሻለና አካታች ይሆናል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
መጣጥፎች
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡ ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]