የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የአቪዬሽን ኤክስፖን ጎበኙ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ 90ኛው የአየር ኃይል ቀንን በማስመልከት የተዘጋጀውን የአቪዬሽን ኤክስፖ ተገኝተዉ ጉብኝት አካሂደዋል። በጉብኝቱም: በተለያዩ የአቪዬሽን ትጥቅ አምራች ኩባንያዎች የተመረቱ፣ የዘመኑ የአለም አቭዬሽን ቴክኖሎጂ የደረሰበትን የልቀት ደረጃ የሚያሳዩ፣ [...]
"የኢትዮጵያን እድገት: ምንም አይነት ፈተና አያቆመውም..."- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ
"በኢትዮጵያ ውስጥ የጀመርነው እድገት ምንም ዓይነት ፈተና፣ ምንም ዓይነት እንቅፋት ያፈጥነዋል እንጂ አያስቆመውም። በኢትዮጵያ ውስጥ ተረጂነት ታሪክ ይሆናል" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
"ጠንካራ ተቋማትን በመገንባት የዜጎችን የላቀ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እንሰራለን"- አቶ ብርሃኑ ፈይሳ
የብልፅግና ፓርቲ የሀብት አስተዳደር ዘርፍ በሀዋሳ ከተማ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወር እቅድ አፈፃፀም ግምገማና የአቅም ግንባታ ስልጠና መድረክ አጠናቋል። የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የሀብት አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ አቶ ብርሃኑ ፈይሳ [...]
Weekly Message
Security and Intelligence Institutions are the Pillars of National Survival. Happy 90th Anniversary of the Ethiopian Air Force! Security and intelligence institutions are among the primary [...]
የጸጥታና ደህንነት ተቋማት የሀገር ህልውና ምሰሶዎች ናቸው- ሳምንታዊ መልዕክት
እንኳን ለኢትዮጵያ አየር ሀይል 90ኛ ዓመት ክብረ በዓል አደረሰን! ኢትዮጵያ ሀገራችን በሩቅና በቅርብ ጠላቶች የማትደፈር እንድትሆን ካስቻሏት ተቋማት የጸጥታ ደህንነት ተቋማት በግንባር ቀደምነት ይጠቀሳሉ፡፡ እነዚህ ሀገራዊ ተቋማት ዘመኑን የዋጁ እና በፍጥነት በሚለዋወጠዉን የዓለም የሀይል ሚዛን ብቁ [...]
"የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅሞች ለማስከበር ተኝተን አናድርም.."- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)
“ከወዳጆቻችን ጋር በጋራና በትብብር ለመስራት ቁርጠኞች ነን። ለጠላቶቻችን ደግሞ በር መዝጋታችንን ማረጋገጥ ይገባናል፤ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር ተኝተን የማናድር መሆናችንን ለማስገንዘብ እወዳለሁ።” የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
መጣጥፎች
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡ ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]