የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
በሀገራችን የዴሞክራሲ ባህል ለመገንባት ሁሉም ባለድርሻ አካላት በትብብርና በቅንጅት መስራት ይገባል-የብልጽግና ፓርቲ ዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ
ጥር 03 2018 ዓ.ም ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየዉ የብልጽግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ተጠናቀቀ። በማጠቃለያ መድረኩ ላይ በሀገራችን የዴሞክራሲ ባህል ለመገንባት ሁሉም ባለድርሻ አካላት በትብብርና በቅንጅት [...]
"የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ባለፉት ስድስት ወራት ባከናወናቸው ስራዎች ወደ ላቀ ምዕራፍ የተሸጋገሩ ውጤቶች ተመዝገበዋል" ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር)
ጥር 03 2018 ዓ.ም የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ በባህርዳር ከተማ ሲያካሂድ የነበረዉ የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ስድስት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ቀጣይ የስራ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ። በግምገማ መድረኩ የሁሉም ክልሎችና የሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች [...]
ሀገራዊ ምርጫ የተሳካ እንዲሆን የህዝብና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሚና የላቀ ነው- ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)
የብልፅግና ፓርቲ የህዝብና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ዘርፍ የ2018 ዓ.ም እቅድ የስድስት ወራት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ የዋና ጽ/ቤት እና ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች አመራሮች በተገኙበት በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የብልፅግና ፓርቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ [...]
የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ለሁለንተናዊ ብልፅግና ጉዞአችን እመርታ !
ጥር 02 2018 ዓ.ም የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ የ2018 ዓ.ም የስድስት ወራት አፈፃፀሙን ከቅርንጫፍ ፅ/ቤት የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ አመራሮች ጋር በጋራ ግምገማ አካሂዷል። የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የዲሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስቴር አቶ [...]
"የኢትዮጵያን ብልፅግና ለማረጋገጥ በሁሉም መስኮች የተጀመሩ የልማት ስራዎች ተጨባጭ ውጤት እየተገኘባቸው ነዉ" የብልፅግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ፍቃዱ ተሰማ
ጥር 02 2018 ዓ.ም "ጠንካራ አደረጃጀት ለጠንካራ ፓርቲ" በሚል መሪ ሀሳብ በብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅህፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ የ2018 የ6 ወራት አፈፃፀም ግምገማ እና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ መድረክ በሰመራ ከተማ እየተካሄደ ነው። መድረኩን ያስጀመሩት የብልፅግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ [...]
7ኛዉ ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ነጻ፣ ዴሞክራሲያዊ እንዲሁም በህዝብ ዘንድ ተዓማኒነት ያለዉ እንዲሆን ለማስቻል የወጣቶች ክንፍ አመራሮችና አባላት ተልዕኳቸዉን ሊወጡ ይገባል- አቶ አደም ፋራህ
የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት ወጣቶች ክንፍ የ2018 ዓ.ም እቅድ የስድስት ወራት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ እካሂዷል፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ በመድረኩ ላይ ተገኝተዉ መልዕክት ባስተላለፉበት ወቅት እንዳሉት፤ የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ [...]
መጣጥፎች
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡ ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]