Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
Weekly Message!      Ethiopia’s International Relations Breakthrough From Regional Anchor to African Exemplar
Weekly Message! Ethiopia’s International Relations Breakthrough From Regional Anchor to African Exemplar

Ethiopia’s International Relations Breakthrough From Regional Anchor to African Exemplar Ethiopia possesses a unique history of international relations. Our consistent global engagement [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 02, 2026
የኢትዮጵያ የዓለምአቀፍ ግንኙነት እመርታ ከቀጣናዊ መልህቅነት እስከ አፍሪካዊ ተምሳሌትነት የሚዘልቅ ነው- ሳምንታዊ መልዕክት
የኢትዮጵያ የዓለምአቀፍ ግንኙነት እመርታ ከቀጣናዊ መልህቅነት እስከ አፍሪካዊ ተምሳሌትነት የሚዘልቅ ነው- ሳምንታዊ መልዕክት

ሀገራችን ኢትዮጵያ ልዩ የዓለምአቀፍ ግንኙነት ታሪክ ያላት ሀገር ነች፡፡ ይህ በዘመናት በወጥነት የተንጸባረቀና የተተገበረ ዓለምአቀፋዊ ግንኙነታችን ለውስጣዊ ጥንካሬ፣ ለመልካም ጉርብትና፣ ለቀጣናዊ ትብብር እና ለአህጉራዊ አንድነት ትልቅ ዋጋ የሚሰጥ ሆኖ ዘልቋል፡፡ ይህ ሀገራዊ መርህና ፖሊሲ ከታሪካችንና [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 02, 2026
ኢትዮጵያ የተስፋ ብቻ ሳይሆን የሥራ እና የተጨባጭ ውጤት ምድር እየሆነች ነው- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ኢትዮጵያ የተስፋ ብቻ ሳይሆን የሥራ እና የተጨባጭ ውጤት ምድር እየሆነች ነው- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ኢትዮጵያ ዛሬ የተስፋ ብቻ ሳይሆን የሥራ እና የተጨባጭ ውጤት ምድር እየሆነች ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። አቶ ተመስገን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንዳሉት፤ ከ“ገበታ ለትውልድ” ዐቢይ ፕሮጀክቶች መካከል ሁለተኛው እና በ385 ሔክታር ላይ ያረፈው የሸበሌ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 01, 2026
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከዩናይትድ ኪንግደም የኮመንዌልዝ፣ ልማት ጉዳዮች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ይቬት ኩፐር ጋር ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከዩናይትድ ኪንግደም የኮመንዌልዝ፣ ልማት ጉዳዮች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ይቬት ኩፐር ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዩናይትድ ኪንግደም የኮመንዌልዝ፣ ልማት ጉዳዮች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ይቬት ኩፐርን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ የዩናይትድ ኪንግደም የኮመንዌልዝ፣ ልማት ጉዳዮች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ይቬት [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 01, 2026
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ የጂቡቲና የሶማሊያ ፕሬዚዳንቶች በድሬዳዋ ጎዳናዎች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ የጂቡቲና የሶማሊያ ፕሬዚዳንቶች በድሬዳዋ ጎዳናዎች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ የጂቡቲና የሶማሊያ ፕሬዚዳንቶች በድሬዳዋ ጎዳናዎች

የአፍሪካ ቀንድን  በአካል እና በኢኮኖሚ ይበልጥ ለማስተሳሰር ቁርጠኞች ነን- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)
የአፍሪካ ቀንድን በአካል እና በኢኮኖሚ ይበልጥ ለማስተሳሰር ቁርጠኞች ነን- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)

በዛሬው እለት ታሪካዊ የሆነውን የአይሻ-2 የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን በይፋ መርቀን ለአገልግሎት አብቅተናል። በሶማሌ ክልል የሚገኘው ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት የኃይል ዋስትና የማረጋገጥ ስትራቴጂያችን አንድ የማዕዘን ድንጋይ ነው። ፕሮጀክቱ ዓመታዊ ኃይል የማመንጨት አቅሙ 467 ጊጋ ዋት በሰዓት (GWh) [...]

መጣጥፎች

አዲስ
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!

አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡  ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 5 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party