የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
"ክቡር ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን ወደ ምድረ ቀደምቷ ሀገር ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ ለማለት እወዳለሁ" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
"ክቡር ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን ወደ ምድረ ቀደምቷ ሀገር ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ ለማለት እወዳለሁ" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቱርክዬ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ረጅብ ጣይፕ ኤርዶዋን ያደረጉት አቀባበል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቱርክዬ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ረጅብ ጣይፕ ኤርዶዋን በኢትዮጵያ ለሚያደርጉት ይፋዊ ጉብኝት ዛሬ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ተቀብለዋቸዋል። ይህ ጉብኝት በቱርክዬ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን እያደገ የመጣ ስትራቴጂካዊ አጋርነት የሚያጎላ [...]
የሀገራችንን ተጨባጭ የህዝቦችን ጥያቄዎችን እየመለሰ የሚገኘው ብልፅግና ፓርቲ ነው:- አቶ ደስታ ሌዳሞ
የሀገራችንን ተጨባጭ የህዝቦችን ጥያቄዎችን እየመለሰ የሚገኘው ብልፅግና ፓርቲ ነው:- አቶ ደስታ ሌዳሞ በሲዳማ ክልል የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ በመገኘት መልዕክታቸውን ያስተላለፉት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ [...]
የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ለ7ተኛው አገራዊ ምርጫ መወዳደሪያ የምርጫ ምልክትና ማኒፌስቶ ይፋ ማድረጊያ መርሀ-ግብር አካሄደ።
የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ለ7ተኛው አገራዊ ምርጫ መወዳደሪያ የምርጫ ምልክትና ማኒፌስቶ ይፋ ማድረጊያ መርሀ-ግብር አካሄደ። የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር በመርሀ-ግብሩ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ዕለቱ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ የምንከፍትበት ዋዜማ ነው ሲሉ ገልፀዋል። [...]
በብልፅግና ፓርቲ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቅ/ፅ/ቤት የ7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ ፕሮግራም አካሄደ
በብልፅግና ፓርቲ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቅ/ፅ/ቤት የ7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ ፕሮግራም አካሄደ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ለ7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲ ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ይፋ ማድረጊያ ፕሮግራም ላይ [...]
በአማራ ክልል የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው።
በአማራ ክልል የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው። የብልፅግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ለ7ኛው ሀገራዊና ክልል አቀፍ ምርጫ ያዘጋጀውን ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ይፋ የማድረግና የማስተዋወቅ መርሃ [...]
በብልፅግና ፓርቲ የሶማሊ ክልል ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ለ7ተኛው አገራዊ ምርጫ መወዳደሪያ የምርጫ ምልክትና ማኒፌስቶ ይፋ ማድረጊያ መርሀ-ግብር አካሄደ።
በመርሐግብሩ ላይ የሶማሊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ሙሁመድ ፣ የሶማሊ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሀላፊ ኢ/ር መሀመድ ሻሌ ፣ የተለያዩ የክልሉ መንግስትና የፓርቲው አመራሮች እንዲሁም በርካታ የፓርቲው ደጋፊዎች ተገኝተዋል። በዚህ ወቅት የሶማሊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ሙሁመድ የብልፅግና [...]
ምርጫ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ መሰረት የሚጣልበት፣ የህዝብ ሉዓላዊነት የሚረጋገጥበት ነዉ- ከንቲባ አዳነች አቤቤ
የብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት የ7ኛው ሀገራዊና ከተማ አቀፍ ምርጫ የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ ፕሮግራም በዛሬዉ እለት አካሂዷል፡፡ በስነ-ስርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ክብርት አዳነች አቤቤ ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት፤ ምርጫ የዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ መሰረት [...]
"ብልጽግና ፓርቲ የሴቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነት በማረጋገጥ እመርታዊ ድሎችን ያስመዘገበ ፓርቲ ነዉ”- ወ/ሮ መስከረም አበበ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ቅ/ጽ/ቤት አስተባባሪነት "በሴቶች ተሳትፎ የፀናችና የበለፀገች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል የማጠቃለያ በደቡብ ኢትዮጲያ ክልል የተለያዩ ከተሞች እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ቅ/ጽ/ቤት አስተባባሪነት [...]
መጣጥፎች
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡ ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]