Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
"ብድር ሳንወስድ ስራዎቻችንን አቀላጥፈን አሳይተናል"- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)

ብድር ሳንወስድ ስራዎቻችን አቀላጥፈን አሳይተናል። ለዚህ ማሳያው የህዳሴ ግድባችን ነው። ኢትዮጵያ ለህዳሴ ግድብ ግንባታ አንድም ብር ብድር አልወሰደችም። ለህዳሴ ግድቡ ኢትዮጵያውያን በቁርጠኝነት የሰሩት ትልቅ ሜጋ ፕሮጀክት ነው። ቀጥለን በአፍሪካ ግንባር ቀደም የሆነውን የአየር ማረፊያ እየገነባን ነው። [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 03, 2026
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አካታች ሃገራዊ ምክክርን በተመለከተ ለፓርላማ ከተናገሩት

ኢትዮጵያዊያን ለዘመናት ጦርነትን ሰርተዋል፤ የአሁኑ ትውልድ ደግሞ በውይይት ሀገርን መስራት፣ መገንባት አለበት። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ተጨማሪ ያንብቡ February 03, 2026
የዲሞክራሲ ጉዟችን ማሳያ የሆነ የዘንድሮው ምርጫ ካለፈው የተሻለና አካታች ይሆናል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የማዕድን ዘርፍ በበጀት ዓመቱ ያለፉት ስድስት ወራት የ30 በመቶ የገቢ ጭማሪ አሳይቷል። የብረት ምርት 36 በመቶ እንዲሁም ሲምንቶ ምርት 28 በመቶ ጨምሯል። ይህም በተለይ የቤት ልማት እየተስፋፋ መሆኑን በተግባር የሚያሳይ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

“ኢትዮጵያ የባህር በር አያስፈልጋትም ወይም አይገባትም ብሎ ማመን የተፈጥሮ ህግን መሳት ነው፡፡” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

“የአፍሪካ ቀንድ እንዳይቀደድ የተሰፋ፤ እንዳይጣመር የተቀፈደደ አከባቢ ነው፡፡ እንዳንለያይ አንዳይነት ዘር፣ አንድ አይነት ቋንቋ፣ አንድ አይነት ባህል አለን፤ እንዳንጣመርና አብረን እንዳንሰራ ደግሞ ብዙዎቻችን ብሄራዊ ጥቅማችን ላይ አይደለም እየሰራን ያለነው፡፡ ከፍተኛ ጣልቃ ገብነት ከፍተኛ ፉክክር ያለበት አከባቢ ነው፡፡” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

“የአፍሪካ ቀንድ እንዳይቀደድ የተሰፋ፤ እንዳይጣመር የተቀፈደደ አከባቢ ነው፡፡ እንዳንለያይ አንዳይነት ዘር፣ አንድ አይነት ቋንቋ፣ አንድ አይነት ባህል አለን፤ እንዳንጣመርና አብረን እንዳንሰራ ደግሞ ብዙዎቻችን ብሄራዊ ጥቅማችን ላይ አይደለም እየሰራን ያለነው፡፡ ከፍተኛ ጣልቃ ገብነት ከፍተኛ ፉክክር ያለበት [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 03, 2026

መጣጥፎች

አዲስ
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!

አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡  ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 5 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party