የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
ብልፅግና ፓርቲ የኢትዮጵያን የተጽዕኖ አድማስ ለማስፋትና የሕዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትጋት ይሠራል- አቶ አደም ፋራህ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ብልፅግና ፓርቲ የኢትዮጵያን የተጽዕኖ አድማስ ለማስፋትና የሕዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትጋት ይሠራል፡፡ አቶ አደም ፋራህ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ግማሽ አመት የመንግስትና የፓርቲ ስራዎች ድጋፋዊ ሱፐርቪዥን ማጠቃለያ መድረክ መካሄድ ጀመረ
በመድረኩ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ፤ የየብልፅግና ፓርቲና የመንግሥት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና የድጋፋዊ ሱፐርቪዥን ቡድን አባላት ተገኝተዋል። "በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ" በሚል መሪ ሀሳብ ለብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ [...]
"7ኛዉ ጠቅላላ ምርጫ የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ አሸናፊነት የምናረጋግጥበት እንዲሆን መላዉ የብልፅግና አመራር እና አባላት በሃሳብ የበላይነት፣ በህግ አግባብነት፣ በፅናት እና በቁርጠኝነት ሀላፊነታችሁን እንድትወጡ አደራ እላለሁ" ክቡር አቶ አደም ፋራህ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
"7ኛዉ ጠቅላላ ምርጫ የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ አሸናፊነት የምናረጋግጥበት እንዲሆን መላዉ የብልፅግና አመራር እና አባላት በሃሳብ የበላይነት፣ በህግ አግባብነት፣ በፅናት እና በቁርጠኝነት ሀላፊነታችሁን እንድትወጡ አደራ እላለሁ" ክቡር አቶ አደም ፋራህ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛዉ ጠቅላላ ምርጫ መወዳደሪያ ምልክት ምንን ይወክላል?
የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛዉ ጠቅላላ ምርጫ መወዳደሪያ ምልክት ምንን ይወክላል?
ብልፅግና ፓርቲ ታሪክን ወደ ሀብት፥ ቅርስን ወደ እሴት የቀየረ ነው!- አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክትን ዛሬ ይፋ አድርገናል። ፓርቲያችን በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሕዝብ ይሁንታ በማሸነፍ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር ማሻገር ዋንኛ ግባችን ነዉ፡፡ በዚህም መሠረት የፓርቲያችን የምርጫ ምልክት “የስንዴ ነዶ” ነዉ ። ምልክቱም [...]
የብልጽግና ፓርቲ የ7ኛዉ ሃገራዊ ምርጫ የመወዳደሪያ ምልክትና ማኒፌስቶ ይፋ መሆን በተመለከተ አቶ አደም ፋራህ ያስተላለፉት መልእክት
የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ማኒፌስቶና የምርጫ ምልክታችን የሆነውን "የስንዴ ነዶ" በዛሬው ዕለት ይፋ አድርገናል። እንኳን ደስ ያላችሁ፣ እንኳን ደስ ያለን!! ማኒፌስቷችን ትናንትን ማከሚያ፣ ዛሬን በሚገባ መጠቀሚያ፣ ነገን መተለሚያና ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር ማሻገሪያ መመሪያችን [...]
መጣጥፎች
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡ ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]