Prosperity Party


የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች


አዲስ
“ኢትዮጵያም፣ ሃብቷም ከአባቶቻችን የወረስነው ብቻ ሳይሆን ከልጆቻችን የተዋስነው ነው”
“ኢትዮጵያም፣ ሃብቷም ከአባቶቻችን የወረስነው ብቻ ሳይሆን ከልጆቻችን የተዋስነው ነው”

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)  የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ ኮንፈረንስ ላይ ከተናገሩት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፤ የብልፅግና ፓርቲ የልማት ዉጥኖችን ፍሬያማነት የሚመሰክሩ ስራዎች ተመልክተናል-  የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፤ የብልፅግና ፓርቲ የልማት ዉጥኖችን ፍሬያማነት የሚመሰክሩ ስራዎች ተመልክተናል- የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ

ጥር 7/2018 ዓ.ም የብልጽግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ ከመድረኩ ጎን ለጎን በከተማዋ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎች መጎብኘታቸውን አቶ አደም ፋራህ በይፋዊ የማህበራዊ ገፃቸዉ አስታውቀዋል። [...]

የፋይናንስ እምርታ በኢትዮጽያ
የፋይናንስ እምርታ በኢትዮጽያ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) “የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ” በሚል በተሰናዳው እና ስድስት የሀገራችንን የፋይናንስ እና የገቢ ሥርዓት በመምራት ላይ ያሉ ዐበይት ተቋማት አፈፃፀም በሚገመግሙበት እና ለሚቀጥሉት አምስት አመታት የሚኖራቸውን ስትራቴጂያዊ የቅድሚያ ምልከታ በሚያደርጉበት ኮንፈረንስ [...]

7ኛዉ ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊና ፍትኃዊ እንዲሆን ብልፅግና ፓርቲ የበኩሉን ሚና ይወጣል - አቶ አደም ፋራህ
7ኛዉ ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊና ፍትኃዊ እንዲሆን ብልፅግና ፓርቲ የበኩሉን ሚና ይወጣል - አቶ አደም ፋራህ

ጥር 07 2018 ዓ.ም የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ የፓርቲው የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም የግምገማ መድረክ ላይ እንደገለፁት፥ ሀገራዊ ምርጫው ሰላማዊ እንዲሆን ፓርቲው የበኩሉን ሚና ይወጣል። የዴሞክራሲ ስርዓትን ለማፅናት [...]

የብልጽግና ፓርቲ በመደመር እሳቤና በህብረ ብሔራዊ አንድነት ጠንካራ ሀገረ መንግስት የመገንባት ጥረት የተሳካ ውጤት እየተገኘበት ነው-አቶ አደም ፋራህ
የብልጽግና ፓርቲ በመደመር እሳቤና በህብረ ብሔራዊ አንድነት ጠንካራ ሀገረ መንግስት የመገንባት ጥረት የተሳካ ውጤት እየተገኘበት ነው-አቶ አደም ፋራህ

ጥር 6 2018 የብልጽግና ፓርቲ በመደመር እሳቤና በህብረ ብሔራዊ አንድነት ጠንካራ ሀገረ መንግስት የመገንባት ጥረት የተሳካ ውጤት እየተገኘበት መሆኑን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንትና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርአት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አደም ፋራህ ገለጹ። የብልጽግና [...]

ፓርቲዉ በወሰደዉ ቁርጠኝነት ክልሉ በአጭር ጊዜ የብልጽግና ተምሳሌት መሆን ችሏል- አቶ አደም ፋራህ
ፓርቲዉ በወሰደዉ ቁርጠኝነት ክልሉ በአጭር ጊዜ የብልጽግና ተምሳሌት መሆን ችሏል- አቶ አደም ፋራህ

በብልፅግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ላይ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ እንደገለጹት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሁለት ዓመት ከአምስት ወራት የምስረታ ታሪክ ተምሳሌት የሆነ ዉጤት ማስመዝገብ የቻለዉ ፓርቲዉ [...]

መጣጥፎች


አዲስ
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!

አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡  ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 5 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር


የብልፅግና ትሩፋቶች


Prosperity Party