Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
የ “ገበታ ለትውልድ” የመጀመሪያው ፍሬ ደንቢ ኢኮ ሎጅ በይፋ ተመረቀ
የ “ገበታ ለትውልድ” የመጀመሪያው ፍሬ ደንቢ ኢኮ ሎጅ በይፋ ተመረቀ

ጥር 10 ቀን 2018 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለትውልድ ሥራ የመጀመሪያው መዳረሻ የሆነው እና በ36.7 ሄክታር የጥብቅ ደን እና የተፈጥሮ ኃብት ስጦታ የተዘረጋው ደንቢ ኢኮ ሎጅ በይፋ ተመርቋል። ኢኮ ሎጁ የሀገራችን የቱሪዝም ዘርፍ ባለፉት ሰባት አመታት  ዘላቂነትን፣ የቅርስ [...]

የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝደንት እና የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ለከተራና ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝደንት እና የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ለከተራና ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ጥር 10/2018 ዓ.ም እንኳን ለ2018 ዓ.ም የከተራና የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ጥምቀት ፍቅርንና ትኅትናን የምንማርበት ልዩ በዓል ነው። በሰማይም በምድርም የከበረው ኢየሱስ ክርስቶስ ዝቅ ብሎ በፍጡሩና በአገልጋዩ እጅ ተጠመቀ። ኢትዮጵያ የልጆቿን እርስ በርስ መፋቀር፣ በአንድነትና [...]

የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝደንት እና የዋና ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ ለክርስትና እምነት ተከታዮች ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት
የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝደንት እና የዋና ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ ለክርስትና እምነት ተከታዮች ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ፣ እንኳን ለከተራ እና ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጥምቀት በዓል ያስተላለፉት መልዕክት
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጥምቀት በዓል ያስተላለፉት መልዕክት

እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን!! በክርስቲያኖች ዘንድ ጥምቀት አንድም የመገለጥ፣ ሁለትም የእርቅና ዳግም የመወለድ ምልክት ነው፡፡ በቀደመው ዘመን አዳምና ሔዋን በፈጸሙት ሐጥያት የሰው ልጅ ከአምላኩ ተቀያይሞ የፍዳ ዘመናትን አሳልፏል፡፡ ዳሩ ግን ሰው በሐጥያቱ ልጅነቱን [...]

"የህዝብን ጥያቄዎች በዘላቂነት ለመፍታት በቅንጅት ርብርብ ማድረግ ይገባል"
"የህዝብን ጥያቄዎች በዘላቂነት ለመፍታት በቅንጅት ርብርብ ማድረግ ይገባል"

አቶ አደም ፋራህ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ

ለቱሪዝም ዘርፍ የተሰጠው ትኩረት በሁሉም አካባቢዎች ከፍተኛ መነቃቃት እየፈጠረ ነው- አቶ አደም ፋራህ
ለቱሪዝም ዘርፍ የተሰጠው ትኩረት በሁሉም አካባቢዎች ከፍተኛ መነቃቃት እየፈጠረ ነው- አቶ አደም ፋራህ

ጥር 08 2018 ዓ.ም ብልፅግና ፓርቲ ለቱሪዝም ዘርፍ የተሰጠው ትኩረት በሁሉም አካባቢዎች ከፍተኛ መነቃቃት መፍጠሩን የፓርቲዉ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። አቶ አደም ፋራህ እና የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች በከምባታ ዞን የሚገኘውን የሀምበሪቾ [...]

መጣጥፎች

አዲስ
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!

አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡  ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 5 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party