ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ኢንዱስትሪ ልማት እና የኃይል ሽግግር ያላትን የላቀ ሚና መጫወቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ...
“ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!” በሚል መሪ ቃል የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በቦረና ዞን ያቤሎ ከተማ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ በምክትል ፕሬዝዳንት ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ ክቡር አቶ ሳዳት ...
ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ በማስመልከት በሳጃ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ አካሂዷል። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ...
የሴቶች ክንፍ አባላት የብልጽግና ፓርቲ ምልክትና የተለያዩ መፈክሮችን በማሰማት በቀጣይ በሚከናወኑ ሀገራዊ ተልዕኮዎች ላይ ሴቶች በንቃት እንደሚሳተፉና ለውጤታማነት የድርሻቸውን እንደሚወጡ ገልፀዋል። "ኢትዮጵያን ወደ ...