ባለፉት ስምንት የለውጥ ዓመታት ኢትዮጵያ እያከናወነችው ያለችው ሁለንተናዊ የኢኮኖሚ ሪፎርም በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ዘንድ ከፍተኛ አድናቆትና ዕውቅናን እያገኘ ይገኛል። በተለይም የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን መልሶ ...
የብልጽግና የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን በፓርቲው የምርጫ የአሰራር ስርዓት መመሪያ በተሰጠው ተግባራትና ኃላፊነት መሠረት የመመሪያውን አፈጻጸም ሂደት በ11 ክልሎችና በሁለቱ ከተማ አስተዳደር ባለፉት አሥር ቀናት ሲያካሂድ ...
አራት የፖለቲካ ፓርቲዎች ፌደራሊዝም ላይ ያደረጉትን ክርክር በኢትዮጵያ የቴሌቭዥን እና በኢቢሲ ዶትስትሪም የማህበራዊ ገጾች ምሽቱ 2:30 ይጠብቁ። #Prosperity
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌ/ጄኔራል ታደሰ ወረደ አመታዊ የአፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦላቸው በውጤቶቹ ላይ ግምገማ እና ውይይት ተደርጓል። #PMOEthiopia