የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአፍሪካ ፎርዋርድ ጉባኤ ተሳትፎ - በምስል #PMOEthiopia
ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ኢንዱስትሪ ልማት እና የኃይል ሽግግር ያላትን የላቀ ሚና መጫወቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ...
“ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!” በሚል መሪ ቃል የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በቦረና ዞን ያቤሎ ከተማ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ በምክትል ፕሬዝዳንት ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ ክቡር አቶ ሳዳት ...
ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ በማስመልከት በሳጃ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ አካሂዷል። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ...