ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የተገነቡትን የቶዮ ሶላር ኢነርጂ ምዕራፍ ሁለት፣ የኦሪጂን እና የሉሚንቴክ የሶላር ፋብሪካዎችን እንዲሁም የኤች.ዜድ ጋዝ ማምረቻ ፋብሪካን በይፋ መርቀዋል። እነዚህ የሶላር ...
የትናንትን ወረት ያስቀጠለው፣ የትናንት ጉድለቶቻችንን መሙላት የሚያስችሉ አቅጣጫዎችን የቀየሰው ፣ ትናንትን በሚያካክስ መልኩ ቀን ከሌት የሚተጋው ብልፅግና ዘመኑን የዋጀ ፓርቲ ነው፡፡ የህዝባችንን ተደራራቢ ችግሮች እያስወገደ ብሩህ ...
የከተማዋን ነዋሪዎች የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል የሚከናወኑ ዘርፈ-ብዙ የልማት ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በተለምዶ "ቅጠል ተራ" ...
የደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ሳልቫ ኬር ማያርዲትን በኢትዮጵያ ለሚያደርጉት የሁለት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ተቀብያለሁ። ይኽ ጉብኝት በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል ያለውን ጠንካራ እና ዘላቂ ግኙነት የሚያሳይ ነው። ትብብራችንን እና ...