በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ በማስመልከት በወራቤ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሔደ ነው ። በድጋፍ ሰልፉ ...
ብልፅግና ፓርቲ የታሪክ እጥፋት ከፈጠረባቸው ዘርፎች የታዳሽ ኃይል ልማት እና የኤኔርጂ ሉአላዊነት ማረጋገጥ አንዱና ዋነኛው ነው፡፡ ለዚህም ሁለት መነሻዎች አሉት፡፡ አንደኛው ኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል እምቅ አቅሟ መጠቀም እጅግ ...
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 19 ,2018 ዓ.ም #Prosperity
በዛሬው ዕለት በአስተዳደሩ ወረዳ 02 ሳቢያን ሜዳ እና በወረዳ 08 አስታጥቄ ሜዳ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ አካል የሆነው የብልፅግና ዋንጫ የእግር ኳስ ጨዋታ ውድድር በድምቀት ተካሄደ። በወረዳ 02 ሳቢያን ሜዳ ...