Most Visited News

ወቅታዊ ዜናዎች

በጋራ መከባበር ላይ ለተመሰረተ ዕድገትና ለውጥ ለሚሹ ሁሉ ኢትዮጵያ ሁለተኛ ቤታቸው ናት - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በጋራ መከባበር ላይ ለተመሰረተ ዕድገትና ለውጥ ለሚሹ ሁሉ ኢትዮጵያ ሁለተኛ ቤታቸው ናት - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በጋራ መከባበር ላይ ለተመሰረተ ዕድገትና ለውጥ ለሚሹ ሁሉ ኢትዮጵያ ሁለተኛ ቤታቸው ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሞዛምቢክ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ...

የፖለቲካ ፓርቲዎች በኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ጉዞና በውጭ ግንኙነት ስትራቴጂዎች ላይ የሚያደርጉት ተጠባቂ የክርክር መድረክ

የፖለቲካ ፓርቲዎች በኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ጉዞና በውጭ ግንኙነት ስትራቴጂዎች ላይ የሚያደርጉት ተጠባቂ የክርክር መድረክ

የፖለቲካ ፓርቲዎች በኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ጉዞና በውጭ ግንኙነት ስትራቴጂዎች ላይ የሚያደርጉት ተጠባቂ የክርክር መድረክ ሐሙስ ምሽት ከ2፡30 ጀምሮ ይጠብቁ!

በኦሮሚያ ክልል ኢሉ አባ ቦር ዞን እና በመቱ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የ"ምረጡኝ" ቅስቀሳ ዘመቻ ተካሄደ

በኦሮሚያ ክልል ኢሉ አባ ቦር ዞን እና በመቱ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የ"ምረጡኝ" ቅስቀሳ ዘመቻ ተካሄደ

ብልፅግና ፓርቲ እውነተኛ ብዝሃነት የተረጋገጠባትንና የወንድማማችነት እህታማማችነት እሴት የዳበረባትን ኢትዮጵያን ዕውን በማድረግ፣ ዘመናዊ የፖለቲካ ባህል እና የብሔራዊነት ትርክት በኢትዮጵያ ውስጥ እየገነባ ይገኛል።  ...

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር በሚል መሪ ቃል የምርጫ ቅስቀሳና ቡና ጠጡ ፕሮግራም ተካሄደ

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር በሚል መሪ ቃል የምርጫ ቅስቀሳና ቡና ጠጡ ፕሮግራም ተካሄደ

በካፋ ዞን ጠሎ ወረዳ ጉታ ቀበሌ በሴቶች ክንፍ አስተባባሪነት የምርጫ ቅስቀሳና ቡና ጠጡ ፕሮግራም ተካሂዷል። በቡና ጠጡ ፕሮግራም ሴቶች በ7ተኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ብልጽግና ፓርቲን እንዲመርጡ ግንዛቤ መስጠት ተችሏል። ...

በብዛት የታዩ

News Card List