የብልፅግና ፓርቲ ለ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚያደርገውን የይምረጡኝ ቅስቀሳ መርሃ ግብር በሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ስር በሚገኙ ሁሉም ቀበሌዎች በደማቅ ሁኔታ እያካሄደ ይገኛል። ፓርቲው ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! ...
በዛሬው ዕለትም የኮሌጅ ፣ የሸታ እና የዩኒቨርሲቲ ቀጠና ነዋሪዎች አደባባይ ላይ በመውጣት ለብልፅግና ፓርቲ ያላቸውን ድጋፍ አሳይተዋል። በአደባባይ ድጋፍ ሰልፍ ላይ የተገኙት የቦንጋ ከተማ ከንቲባ ዶ/ር ተክለአብ ቡሎ ለፓርቲው ...
''የማህበራዊ ልማት እመርታ ለሀገር ግንባታ’’ በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀውና በማህበራዊ ዘርፍ ባለፉት ዓመታት የተመዘገቡ ዐበይት ውጤቶች የቀረቡበት የምክክር መድረክ፤ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ...
ኢትዮጵያ በሚገጥሟት ተግዳሮቶች ሳትገደብ ከሚገመተው በላይ በከፍተኛ ፍጥነት እየተገነባች እንደምትገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። "የማህበራዊ ልማት እመርታ ለሀገር ግንባታ" በሚል መሪ ቃል፣ ባለፉት ...