የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ ...
በ2010 ዓ.ም የነበረውን ሀገራዊ ለውጥ ተከትሎ የኢትዮጵያ የነገ ጉዞ ፍኖተ-ካርታ ሆኖ የተወለደውና በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የተጻፈው የ«መደመር» መጽሐፍ፣ ኦፊሴላዊ የቻይንኛ ቋንቋ ትርጉም ሥራው በመጠናቀቅ ላይ ...
የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ አደም ፋራህ በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ የቻይና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር የሆኑት ሚስተር ቼን ሀይን በፅ/ቤታቸው ተቀብለው ያነጋገሩ ሲሆን በ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ፓርቲያችን ...
ሳምንታዊ መልዕክት ኢትዮጵያ ታከናውናለች፡ ማከናወኗም ለዓለም ታበስራለች! ሀገራችን ለበርካታ ዓመታት ስለ ግዙፍ አቅሟ ስትናገር ቆይታለች፤ ዛሬ ግን ይህን አቅም ወደ ተጨባጭ ውጤት የመቀየር አቅሟን በተግባር ...