በድሬዳዋ አስተዳደር በሴቶች የተዘጋጀ የብልፅግና ፓርቲ የአደባባይ የምርጫ ቅስቀሳ ተካሄደ። ባለፉት የለውጥ ዓመታት ሴቶች በፖለቲካው ውሳኔ ሰጪነት ላይ ያላቸው ተሳትፎ ወደ ላቀ ደረጃ እንዲሸጋገር የተደረገ ሲሆን፣ በኢኮኖሚው ...
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌታዊት ሀገር! በጉጂ ዞን በአዶላ ዋዩ ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲን የምርጫ ቅስቀሳ አስመልክቶ እጅግ ደማቅ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። የጉጂ ዞን እና የአዶላ ዋዩነዋሪዎች በአንድ ድምፅ "ብልጽግን ...
በሰልፉ ላይ የታደሙት የከተማዋና የዞኑ ነዋሪዎች "ብልጽግናን በመምረጥ ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ መሠረት እንጥላለን!" በማለት ድምፃቸውን በከፍተኛ መነሳሳት አሰምተዋል። ብልጽግና የሀገራችንን ብዝኃነት በአንድነት ...
የሻሸመኔ ከተማ እና የምዕራብ አርሲ ዞን ነዋሪዎች በማለዳ ተገኝተው በጋራ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በማድረግ ለፓርቲያቸው ያላቸውን ድጋፍ ገልጸዋል። ብልጽግና አፍራሽ የፖለቲካ ባህልን በማረም ያለፈውን ታሪክ እያፈረሱ ከዜሮ የመጀመርን ...