Most Visited News

ወቅታዊ ዜናዎች

በዛሬው ዕለት በወሊሶ ከተማ እና በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የብልጽግና ፓርቲን ዓላማና ግብ የሚደግፍ፣ የፓርቲውን የምረጡኝ ቅስቀሳ የሚያጎላ ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል

በዛሬው ዕለት በወሊሶ ከተማ እና በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የብልጽግና ፓርቲን ዓላማና ግብ የሚደግፍ፣ የፓርቲውን የምረጡኝ ቅስቀሳ የሚያጎላ ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል

 በሰልፉ ላይ የታደሙት የከተማዋና የዞኑ ነዋሪዎች "ብልጽግናን በመምረጥ ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ መሠረት እንጥላለን!" በማለት ድምፃቸውን በከፍተኛ መነሳሳት አሰምተዋል። ብልጽግና የሀገራችንን ብዝኃነት በአንድነት ...

በዛሬው ዕለት በታሪካዊቷ የሻሸመኔ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ መርሃ-ግብር በስፖርታዊ እንቅስቃሴ በታላቅ ድምቀት ተጀምሯል

በዛሬው ዕለት በታሪካዊቷ የሻሸመኔ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ መርሃ-ግብር በስፖርታዊ እንቅስቃሴ በታላቅ ድምቀት ተጀምሯል

የሻሸመኔ ከተማ እና የምዕራብ አርሲ ዞን ነዋሪዎች በማለዳ ተገኝተው በጋራ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በማድረግ ለፓርቲያቸው ያላቸውን ድጋፍ ገልጸዋል። ብልጽግና አፍራሽ የፖለቲካ ባህልን በማረም ያለፈውን ታሪክ እያፈረሱ ከዜሮ የመጀመርን ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አዲሱን የአራዳ ፓርክ መረቁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አዲሱን የአራዳ ፓርክ መረቁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት አዲሱን የአራዳ ፓርክ መርቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የአራዳ ፓርክ አዲስ አበባን ለመለወጥ ያለንን ርዕይ በተግባር ያሳየንበት ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ስለ አዲሱ አራዳ ፓርክ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ስለ አዲሱ አራዳ ፓርክ

የአዲሱ አራዳ ፓርክ ታሪክ ጥልቅ ለውጥ የታየበትና በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ  በተገኙበት ይፋ የተደረገ ታላቅ ፕሮጀክት ነው። ቀደም ሲል ተዘንግቶ፣ ለአደጋ የተጋለጡ ቤቶች የነበረው ይህ 40 ሄክታር ...

በብዛት የታዩ

News Card List