ብልጽግና ፓርቲ በኦሮሚያ ክልል አዳማ እና ነጆ ከተማ እንዲሁም በምስራቅ ወለጋ ዞን ጎቡ ሰዮ ወረዳ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌታዊት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል ሰፊዉን የማህበረሰብ ክፍል ያሳተፈ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ ...
በሀረሪ እና በድሬደዋ አስተዳድር ከፍተኛ አመራሮች መካከል የሚካሄድ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ስፖርታዊ ውድድር በታሪካዊቷ የሀረር ከተማ በድምቀት መካሄድ ጀመረ። ይህ ስፖርታዊ ጫዋታ በሁለቱ ጎረቤት ህዝቦች መካከል ...
ብልጽግና ፓርቲ ለ7ኛዉ ሃገራዊ ጠቅላላ ምርጫን አስመልክቶ የተካሄደ የጎዳና ላይ ሩጫ ዉድድር በሸገር_ከተማ አካሂዷል፡፡ 7ኛው ዙር አገራዊና ክልላዊ ምርጫ ሠላማዊ፣ ዴሞክራሲአዊ፣ ነፃ፣ ፍትሐዊና ሁሉንም ያሳተፈ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ...
የ“ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ በአምራች ኢንደስትሪው ዘርፍ የሚታዩ መዋቅራዊ ማነቆዎችን በመቅረፍ ረገድ የሚከተሉትን ተጨባጭ ውጤቶች አስመዝግቧል፦ የትስስርና የግብዓት አቅርቦት ከፍተኛ የግብዓት ዕድገት ለማሳየቱ ...