"ባንዳነት ማለት ሀገርን ለራስ ጥቅም በመሸጥ የሚከናነቡት የውርደት ካባ ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
“ኢትዮጲያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ቃል የተጀመረዉ የብልፅግና ፓርቲ የ"ምረጡኝ" የቅስቀሳ መርሃ-ግብር በምዕራብ አርሲ፣ በምስራቅ ሸዋ፣ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ እና በቡኖ በደሌ ዞኖች በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል። በምዕራብ ...
እንኳን ለ85ኛው የጀግኖች አርበኞች በዓል አደረሳችሁ! ሚያዝያ 27 ቀን ኢትዮጵያውያን ጀግኖች አርበኞች የፋሽስትን ወረራ የቀለበሱበትና የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ሙሉ በሙሉ ያስከበሩበት በዓል ነው። አርበኝነት ማለት ...
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! ብልፅግናን ይምረጡ! #prosperity