በምስራቅ ሸዋ ዞን ቦራ ወረዳ እና በሰንዳፋ በኬ ከተማ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ንቅናቄ በሰፊ የህዝብ ተሳትፎ ተካሂዷል። በዕለቱ በተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ላይ የተሳተፉ ...
በሶማሊ ክልል ሲቲ ዞን የማኅበረሰቡን ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ...
በዛሬው እለት በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሽንሌ ወረዳ ሲቲ ዞን ከወንድሜ ፕሬዝዳንት ሙስጠፌ መሀመድ ኡመር እና ከክልሉ አመራሮች ጋር በጋራ በመሆን የተሰሩ የልማት ስራዎች ጉብኝት እና የምረቃ መርሀ ግብር ...
በድሬዳዋ አስተዳደር ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የብልፅግና ፓርቲን ወክለዉ የቀረቡ እጩ ተወዳዳሪዎች ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! ብልፅግናን ይምረጡ! #prosperity