በኢትዮጵያ የዘመናዊ ሚዲያ ታሪክ ፈር ቀዳጁና የጥንቱ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የነበሩበትን ዘርፈ ብዙ ተግዳሮቶች ለመፍታት የለውጡ መንግሥት በዘርፉ ያደረገው ሪፎርም ተቋሙ ዓበይት የለውጥ እመርታዎችን እንዲያሳይ በር ...
የቋሪት ወረዳ የገነት እና ጣሊያን ቀጠና ነዋሪዎች የኢትዮጵያን ልማትና እድገት ለማስቀጠል በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጻቸውን ለብልፅግና ፓርቲ እንደሚሰጡ አረጋግጠዋል። ብልፅግና ፓርቲን ይምረጡ! ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነዉ! ...
በተለይም የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ያጋጠመውን ተቋማዊ ውስንነቶች በመለየት ተገቢውን ምላሽ መስጠት የሪፎርሙ ተቀዳሚ እርምጃ ነበር። የይዘት ጥራትና ብዝሀነትን ማስፋት፣ ሚዲያውን በቴክኖሎጂ ማዘመን፣ ተደራሽነትና ስርጭትን ማሳደግ ...
ሀይማኖት ዘለቀ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር እንደተናገሩት ከለውጡ በፊት የሚዲያ ተቋማት ዘርፈ ብዙ ስብራቶች ነበሩባቸው፤ ከነዚህም ጥቂቶቹ የፖሊሲ እና የማዕቀፍ ፣ የመዋቅር አደረጃጀት፣ ተቋማዊና ...