ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! ብልጽግና ፓርቲ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል በሶማሊ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች እያካሄደ ያለው የምረጡኝ ዘመቻ በሲቲ ዞን፣ በቆረሀይ ዞን፣ በጀረር ዞን፣ በዶሎ ዞን፣በኤረር ...
በአደባባይ የቅስቀሳ መርሃ ግብር ላይ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ምልክት ስለሆነው ''የስንዴ ነዶ'' ትርጓሜና ፋይዳ ሰፊ ማብራሪያ ተሰጥቷል። የቅስቀሳ መርሃ ግብሩ ፓርቲው ከማህበራዊ መሰረቶቹ ጋር ያለውን ጥንካሬ ያሳየና በከተማዋ ...
የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አድማሱ ዳምጠው ''የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ'' በተሰኘው የዘርፉ የምክክር መድረክ ላይ በሚዲያው ዘርፍ የለውጡ መንግስት ያስመዘገባቸው ስኬቶችን ለተቋሙ ያለውን አበርክቶ ...
የናሽናል ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ብሩክ ከበደ ''የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ'' በተሰኘው ሀገራዊ የምክክር መድረክ ላይ በዘርፉ በተለይም በኤንቢሲ ጣቢያ የተመዘገቡትን የለውጡን ስኬቶች አንስተዋል። ለውጡ ...