ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደንዲ የተደረገላቸው አቀባበል በምስል
ዛሬ በኦሮሚያ ክልል የገበታ ለትውልድ መርሃግብር አካል የሆነውን የሀሮ ደንዲ ሎጅን በይፋ መርቀናል። ይህ ስፍራ የተፈጥሮን ሥነ-ምህዳር የጠበቀ የቱሪዝም መዳረሻ ከመሆኑ ባለፈ፣ ዘመናዊ ሥነ-ሕንጻ ከተፈጥሮ የልብ ትርታ ...
የብልፅግና ፓርቲ የ9ወራት የፓርቲ ስራዎች አፈፃፀም የግምገማ መድረክ በዛሬው እለት ተካሂዷል። በግምገማ መድረኩ ላይ የፓርቲያችን የ9 ወራት የዕቅድ ሥራ አፈጻጸም በጥልቀት ተገምግሟል፡፡ በመርሀ ግብሩ ፓርቲያችን ...
የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት (IMF) ባወጣው አዲስ መረጃ መሠረት፣ ኢትዮጵያ በ9.2% የኢኮኖሚ እድገት ትንበያ በ2026 ከአፍሪካ ቀዳሚዋ ፈጣን እድገት አስመዝጋቢ ሀገር ትሆናለች። ይህ ውጤት የሚያሳየው ሀገር በቀል የማክሮ ...