ብልጽግና ፓርቲ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የምረጡኝ ቅስቀሳ መርሐ-ግብሩን “ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ሐሳብ በጋምቤላ ከተማ እያካሄደ ነው። በቅስቀሳ መርሐ-ግብሩ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ አለሚቱ ...
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ “ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!” በሚል መሪ ቃል ዛሬ በምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ከተማ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል። በዞኑ እና በከተማ አስተዳደሩ ቅንጅት በተዘጋጀው በዚህ መድረክ ላይ የፓርቲው ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራጩ የጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌን የበዓለ ሲመት ሥነ ሥርዓት ለመታደም ዛሬ ጅቡቲ ተገኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ የተመራጩ ...