የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አድማሱ ዳምጠው ''የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ'' በተሰኘው የዘርፉ የምክክር መድረክ ላይ በሚዲያው ዘርፍ የለውጡ መንግስት ያስመዘገባቸው ስኬቶችን ለተቋሙ ያለውን አበርክቶ ...
የናሽናል ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ብሩክ ከበደ ''የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ'' በተሰኘው ሀገራዊ የምክክር መድረክ ላይ በዘርፉ በተለይም በኤንቢሲ ጣቢያ የተመዘገቡትን የለውጡን ስኬቶች አንስተዋል። ለውጡ ...
ብልጽግና ፓርቲ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እያካሄደ ያለው የምረጡኝ ዘመቻ በምስራቅ ባሌ ዞን፣ በቢሾፍቱና ባቱ ከተሞች በታላቅ ህዝባዊ ንቅናቄ ቀጥሏል። በምስራቅ ባሌ ዞን ...
የለውጡ መንግስት ሪፎርም ኢትዮጵያ ዜና አገልግሎትን ዳግም እንዲወለድ አድርጓል ሲሉ የተቋሙ ስራ አስፈጻሚ ሰይፈ ደርቤ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት "የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ" በሚል ...