Most Visited News

ወቅታዊ ዜናዎች

ብልፅግና ፓርቲ በመተባበርና በመተጋገዝ  የአካታችን ፖለቲካ ሥርዓትን በማጠናከር ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር ሀገራዊ ስኬቶችን እያስመዘገበ  ይገኛል ፡- አቶ ማስረሻ በላቸው

ብልፅግና ፓርቲ በመተባበርና በመተጋገዝ የአካታችን ፖለቲካ ሥርዓትን በማጠናከር ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር ሀገራዊ ስኬቶችን እያስመዘገበ ይገኛል ፡- አቶ ማስረሻ በላቸው

  የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደርና የግብርና ቢሮ ኃላፊና እንዲሁም በ7ኛ ዙር ሀገራዊ ምርጫ በቢጣ ጌሻ ምርጫ ክልል፣ በክልል ምክር ቤት ዕጩ አቶ ማስረሻ በላቸው ብልፅግና በሀገር ደረጃ፣ ...

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የነበሩበትን ዘርፈ ብዙ ተግዳሮቶች ለመፍታት የለውጡ መንግሥት በዘርፉ ያደረገው ሪፎርም በር ከፋች ነበር- ቢኒያም ኤሮ ፣ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የነበሩበትን ዘርፈ ብዙ ተግዳሮቶች ለመፍታት የለውጡ መንግሥት በዘርፉ ያደረገው ሪፎርም በር ከፋች ነበር- ቢኒያም ኤሮ ፣ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ

በኢትዮጵያ የዘመናዊ ሚዲያ ታሪክ ፈር ቀዳጁና የጥንቱ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የነበሩበትን ዘርፈ ብዙ ተግዳሮቶች ለመፍታት የለውጡ መንግሥት በዘርፉ ያደረገው ሪፎርም ተቋሙ ዓበይት የለውጥ እመርታዎችን እንዲያሳይ በር ...

በምዕራብ ጎጃም ዞን ቋሪት ወረዳ የቋሪት ወረዳ የገነት እና ጣሊያን ቀጠና የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት የማስተዋወቅ ንቅናቄ በድማቅና ወጥነቱን በጠበቀ መልኩ እየተካሄደ ነዉ

በምዕራብ ጎጃም ዞን ቋሪት ወረዳ የቋሪት ወረዳ የገነት እና ጣሊያን ቀጠና የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት የማስተዋወቅ ንቅናቄ በድማቅና ወጥነቱን በጠበቀ መልኩ እየተካሄደ ነዉ

የቋሪት ወረዳ የገነት እና ጣሊያን ቀጠና ነዋሪዎች የኢትዮጵያን ልማትና እድገት ለማስቀጠል በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጻቸውን ለብልፅግና ፓርቲ እንደሚሰጡ አረጋግጠዋል። ብልፅግና ፓርቲን ይምረጡ! ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነዉ! ...

የኢትዮጵያ የህትመት ዘርፍ የለውጡ መንግሥት ትልቅ ትኩረት በመስጠት ሰፊ ሪፎርም ካደረገባቸው ዘርፎች አንዱ ነው- መሳፍንት ተፈራ- የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ

የኢትዮጵያ የህትመት ዘርፍ የለውጡ መንግሥት ትልቅ ትኩረት በመስጠት ሰፊ ሪፎርም ካደረገባቸው ዘርፎች አንዱ ነው- መሳፍንት ተፈራ- የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ

‎በተለይም የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ያጋጠመውን ተቋማዊ ውስንነቶች በመለየት ተገቢውን ምላሽ መስጠት የሪፎርሙ ተቀዳሚ እርምጃ ነበር። የይዘት ጥራትና ብዝሀነትን ማስፋት፣ ሚዲያውን በቴክኖሎጂ ማዘመን፣ ተደራሽነትና ስርጭትን ማሳደግ ...

በብዛት የታዩ

News Card List