የለውጡ መንግስት ሪፎርም ኢትዮጵያ ዜና አገልግሎትን ዳግም እንዲወለድ አድርጓል ሲሉ የተቋሙ ስራ አስፈጻሚ ሰይፈ ደርቤ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት "የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ" በሚል ...
የአዋሽ ኤፍ ኤም ዋና ስራ አስኪያጅ ዶ/ር አብዱ መሀመድ ''የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ'' በተሰኘው ሀገራዊ የምክክር መድረክ ላይ የለውጡ መንግሥት ለዘርፉ ያበረከታቸውን ትሩፋቶች አብራርተዋል። የቁጥጥር እና የፖለቲካ ገደቦች፣ ...
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደርና የግብርና ቢሮ ኃላፊና እንዲሁም በ7ኛ ዙር ሀገራዊ ምርጫ በቢጣ ጌሻ ምርጫ ክልል፣ በክልል ምክር ቤት ዕጩ አቶ ማስረሻ በላቸው ብልፅግና በሀገር ደረጃ፣ ...
በኢትዮጵያ የዘመናዊ ሚዲያ ታሪክ ፈር ቀዳጁና የጥንቱ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የነበሩበትን ዘርፈ ብዙ ተግዳሮቶች ለመፍታት የለውጡ መንግሥት በዘርፉ ያደረገው ሪፎርም ተቋሙ ዓበይት የለውጥ እመርታዎችን እንዲያሳይ በር ...