ዛሬ ጠዋት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ2017 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት የአፈፃፀም ግምገማ ማካሄድ ጀምረዋል። መርሃግብሩ የማክሮ ኢኮኖሚ አፈፃፀም አቅርቦትን በመመልከት የጀመረ ሲሆን አለም አቀፍ የኢኮኖሚ አዝማሚያ በሀገር ...
ወጣቶች የድህረ እውነት ዘመንን ባህሪይ በአግባቡ በመገንዘብ ለሀገር ሁለንተናዊ ብልፅግና መትጋት ይገባቸዋል። በብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ የተዘጋጀውና በድህረ እውነት ዘመን የወጣቶች ተሳትፎ ላይ ያተኮረው ስልጠና እየተሰጠ ...
የድህረ እውነት ዘመንን በእውቀትና በእውነት በሚል መሪ ቃል ለኮሚዩኒኬሽን እና የህዝብ ግንኙነት አመራሮችና ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ በብልፅግና ፓርቲ የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ አስተባባሪነት በፓርቲው ...
ሚዲያዎች ሕፃናትን በመልካም ምግባር የማነፅ አደራ አለባቸው። የኢትዮጵያ ፕረስ ድርጅት 'ናኦታ' የተሠኘ በኦሮሚኛ የሚዘጋጅ የሕፃናት መጽሔት አስጀምሯል። የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኀላፊ ቢቂላ ...