በዚህ የቅስቀሳ መርሃ ግብር ላይ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እና ሰፊው ህዝብ ለብልጽግና ፓርቲ ያላቸውን የማይናወጥ ድጋፍ በተለያዩ መንገዶች በአደባባይ መስክረዋል። የታየው እጅግ ከፍተኛ የህዝብ ንቅናቄ ብልፅግና ፓርቲ እና ...
በቅስቀሳዉ የከተማ ነዋሪዎች፣ የፓርቲዉ አባላትና ደጋፊዎች ድጋፍቸዉ እየገለፁ ነዉ። #ምልክታችን _የስንዴ ነዶ ነው! #ኢትዮጵያን_ወደ_ተምሳሌት ሃገር! #ብልጽግናን_ይምረጡ! #ምርጫ_2018 ...
#ኢትዮጵያን_ወደ_ተምሳሌት ሀገር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የብልፅግና ፓርቲ የወጣቶች ክንፍ አባላትና ደጋፊዎች በክልሉ በሚገኙ የተለያዩ ዞኖች ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ አድርገዋል። በተካሄዱት የድጋፍ ሰልፎች ...
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት የማስተዋወቅ ንቅናቄ ወጥነቱን በጠበቀ መልኩ በሶማሊ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ነዉ፡፡ ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ...