ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሃገር!
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልእክት መጋቢት ለፖለቲካችን የልዩ ታሪክ ወር ነው ብለዋል፡፡ ሕዝብ ከጨለማ ወደ አሻጋሪ ብርሀን የወጣበት የአዲስ ምዕራፍ መክፈቻ ወርም ነው። ...
በአዲስ አበባ ሀገራዊ የለውጥ ጉዞውን በመደገፍ የተካሄደዉ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በምስል:-
የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት በጅግጅጋ ከተማ ለአቅመ ደካማ አካል ጉዳተኞች ያስገነባውን 15 ዘመናዊ ቤቶችን ከነ ሙሉ የቤት ቁሳቁስ ለተጠቃሚዎች በዛሬው ዕለት አስረክቧል፡፡ የመኖሪያ ቤቶቹ ለነዋሪዎቹ ተላልፈው በተሰጡበት ...