ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር በሚል መሪ ቃል የፌዴራል ተቋማት ብልፅግና ወጣቶች ክንፍ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ መርሀግብር በአዲስአበባ ከተማ አካሂዷል። በመርሃግብሩ ላይ የብልፅግና ፓርቲ የህዝብና አለምአቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ...
በዚህ ታላቅ የሕዝብ ንቅናቄ መድረክ ላይ የተገኙት የከተማዋና የአካባቢው ነዋሪዎች ለፓርቲው ያላቸውን የማይናወጥ ድጋፍ ያሳዩ ሲሆን፣ መጪውን ብልጽግና ለማረጋገጥ ፓርቲውን ለመምረጥና የዜግነት ግዴታቸውን ለመወጣት ሙሉ ቁርጠኝነታቸውን ...
በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ዙሪያ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው። በምዕራብ ጎጃም ዞን የቡሬ ዙሪያ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ለ7ኛው ሀገራዊ እና ክልላዊ ጠቅላላ ምርጫ በቁጭ ከተማ ...
በ7ተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ለክልልና ለፌዴራል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በብልጽግና ፓርቲ ዕጩ ሆነው የቀረቡ ሴቶችን ከህዝቡ የማስተዋወቅ ክልላዊ መድረክ በሆሳዕና ከተማ በታላቅ ድምቀት ተካሄደ። ...