Most Visited News

ወቅታዊ ዜናዎች

በአፋር ክልል የለውጡን 8ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

በአፋር ክልል የለውጡን 8ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

በአፋር ክልል አዉሲ ረሱ ዞን የአይሳኢታ እና ዱብቲ ከተማ ነዋሪዎች፣ ሀገራችንን ወደ መረጋጋት ያሸጋገረውን የለውጥ ጉዞ 8ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ...

ኢትዮጵያ ከኳታር ጋር ለሕዝቦች የጋራ ተጠቃሚነት በቁርጠኝነት መስራቷን ትቀጥላለች - አቶ አደም ፋራህ

ኢትዮጵያ ከኳታር ጋር ለሕዝቦች የጋራ ተጠቃሚነት በቁርጠኝነት መስራቷን ትቀጥላለች - አቶ አደም ፋራህ

ኢትዮጵያ ከኳታር ጋር ለሕዝቦች የጋራ ተጠቃሚነትና ለቀጣናዊ መረጋጋት በቁርጠኝነት መስራቷን ትቀጥላለች ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለፁ፡፡ አቶ አደም በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደር ሰአድ ሙባረክ አል-ናይሚ ...

መጋቢት 24 ኢትዮጵያን ወደ ከፍታ ለማሸጋገር የለውጥ ንጋት የፈነጠቀበት ታላቅ ዕለት ነው - ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ

መጋቢት 24 ኢትዮጵያን ወደ ከፍታ ለማሸጋገር የለውጥ ንጋት የፈነጠቀበት ታላቅ ዕለት ነው - ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ

  መጋቢት 24 ኢትዮጵያን ወደ ከፍታ ለማሸጋገር የለውጥ ንጋት የፈነጠቀበት ታላቅ ዕለት ነው ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ።   በለውጡ የተገኙ ድሎችና ስኬቶችን ለማስቀጠል ያለመ ታላቅ ...

ምርጫ እና ምክክር የዘላቂ ሰላም፣ ህብረብሔራዊ አንድነት እና ሁለንተናዊ ብልፅግና ራዕያችን የምናሳካበት መንትያ መንገዶች ናቸው- ሳምንታዊ መልዕክት

ምርጫ እና ምክክር የዘላቂ ሰላም፣ ህብረብሔራዊ አንድነት እና ሁለንተናዊ ብልፅግና ራዕያችን የምናሳካበት መንትያ መንገዶች ናቸው- ሳምንታዊ መልዕክት

ከሁሉም ቀድማ በዓለም ሥልጣኔ የመገለጥ ከፍታ የነበራት ሀገራችን ኢትዮጵያ በድህነትና ኋላቀርነት ስሟ መነሳቱ ሊያበቃ ይገባል የሚል ቁጭት የሰነቀዉን የለውጥ መንግሥት እስካሁን አያሌ የሪፎርም ሥራዎች በመሥራት ዝላይ እና ...

በብዛት የታዩ

News Card List