የትንሳኤ በዓልን ስናከብር ከሞት ወደ ህይወት የሚደረገውን ሽግግር አናስባለን፡፡ ይህ ሽግግር ደግሞ በጥረትና በመስዋዕትነት የታጀበ መሆኑን ልብ እንድንል ያደርገናል፡፡ በዘመናዊ የሀገረ-መንግሥት ብያኔ ሀገር ስጋ በለበሰ እና ነፍስ ...
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 5,2018 ዓ.ም ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! #prosperity
በመላው ኢትዮጵያ በክርስትና ጥላ ውስጥ በሚገኙ ቤተ-እምነቶች ያሉ ክርስቲያኖች የትንሳኤን በዓል በተስፋ፣ በመስዋዕትነት እና በአዲስ መነሳት መንፈስ በአንድነት ያከብራሉ። ከሳምንታት የፆም፣ ጥሞና እና ራስን የመመልከት ጊዜ ...
ከቻላችሁ አጥር ላይ ያላችሁ ውረዱ። ተስፈኞች ርግጠኞች ሁኑ። ተጠራጣሪዎች እመኑ። ወሬኞች ከአፍ ወደ መዳፍ ተለወጡ። ምክንያቱም: ኢትዮጵያ ወደ ትንሣኤ ተቃርባለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)