ባለፉት አምስት ዓመታት ባልተቋረጠ ሁኔታ በተከናወኑ ተግባራት ሴቶችን የሀገር ብልፅግና ጽኑ መሰረት ማድረግ መቻሉን የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ አባልና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ ...
በጋምቤላ ክልል "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ ሐሳብ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ መርሐ-ግብር ተካሂዷል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ እንዳሉት ብልጽግና ፓርቲ በመደመር እሳቤ የኢትዮጵያን ...
"የተደመረ አቅም ለተቋም ግንባታ!" ዛሬ በከተማችን በስድስት ክፍለ ከተሞች የተገነቡ የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሕንጻዎችን መርቀን ሥራ አስጀምረናል። በአዲስ ከተማ፣ በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ በአቃቂ ቃሊቲ፣ በየካ፣ ...
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! ብልጽግና ፓርቲ በሶማሊ ክልል "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌታዊት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል ሰፊዉን የማህበረሰብ ክፍል ያሳተፈ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ በከፍተኛ መነሳሳት ቀጥሎ ውሏል። በደገሃቡር ...