Prosperity Party


የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች


አዲስ
የእኔ ሃሳብ የሀገሬን የወደፊት ዕጣ ፈንታ ይወስናል ብለን በማመን በንቃት እንሳተፍ!
የእኔ ሃሳብ የሀገሬን የወደፊት ዕጣ ፈንታ ይወስናል ብለን በማመን በንቃት እንሳተፍ!

ብልጽግና ፓርቲ በሀገራችን ለዘመናት የተከማቹ ቁርሾዎችንና የፖለቲካ ቅራኔዎችን በሰላማዊ መንገድ በመፍታት ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ለመገንባት የተለያዩ ስትራቴጂ በመንደፍ ሲሰራ ቆይቷል። የኢትዮጵያን የብሄር፣ የሃይማኖት፣ የባህል፣ የቋንቋን ብዙሃነትን በአግባቡ ማስተናገድ የሚችል አውድ በመፍጠር እና [...]

ሳምንታዊ መልዕክት
ሳምንታዊ መልዕክት

​​​​​​አረንጓዴ አሻራ የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልፅግና በጽኑ መሠረት ላይ የሚገነባ የትውልድ አሻራ ነው! አለማችን በከባድ የአየር ንብረት መዛባት ምክንያት በጎርፍና ድርቅ እየተፈተነች ባለችበትና ለችግሩ በተግባር የተደገፍ በቂ ትኩረትና መፍትሔ ባልተሰጠበት አስቸጋሪ ወቅት የሰዉ ዘር መገኛ [...]

ሳምንታዊ መልዕክት   የቱሪዝም ዘርፍ እመርታችን የኢትዮጵያ ማንሰራራት ማሳያ፤ የአፍሪካ ተምሳሌትነት ጉዞ መስፈንጠሪያ ነዉ
ሳምንታዊ መልዕክት የቱሪዝም ዘርፍ እመርታችን የኢትዮጵያ ማንሰራራት ማሳያ፤ የአፍሪካ ተምሳሌትነት ጉዞ መስፈንጠሪያ ነዉ

የመደመር ዕሳቤ እየፈጠራቸው ካሉ እመርታዎች አንዱና ዋነኛው ኢኮኖሚያችን ብዝሀ ዘርፍ፣ ብዝሀ ተዋናይ እና ብዝሀ ተጠቃሚ እንዲሆን ማስቻሉ ነው፡፡ ኢኮኖሚያችን ለዘመናት ከቆየበት የግብርና ነጠላ-ዘርፍ ወደ ብዝሀ-ዘርፍ ለማሸጋገር አያሌ የፖሊሲ ጥናቶችንና ውሳኔዎችን ጠይቋል፤ ከዚህ በፊት ያልታየ የዕሳቤ [...]

የመደመር መንግስት ስለ ሃገራዊ ምክክር
የመደመር መንግስት ስለ ሃገራዊ ምክክር

ሀገራዊ ምክክር በአንድ በኩል አንድነትና ኅብረትን በማጠናከር፣ ልሂቃንና ሕዝብ ለአንድ ከፍ ላለ ዓላማ በአንድ ላይ እንዲቆሙ ያደርጋል። በዚህም ጥረቶች ሁሉ በአንድ አቅጣጫ እንዲፈስሱ ያደርጋል። በሌላ በኩል ፖለቲካዊ መረጋጋትና ሰላምን በመፍጠር የመንግሥት ትኩረት፣ ሀብትና ጊዜ ሳይበታተን ብልጽግናን [...]

የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ

የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]

የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር  ዐቢይ አሕመድ «መደመር» መጽሐፍ በቻይንኛ ተትርጉሞ፤ በቅርቡ ለንባብ ይበቃል!
የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ «መደመር» መጽሐፍ በቻይንኛ ተትርጉሞ፤ በቅርቡ ለንባብ ይበቃል!

በ2010 ዓ.ም የነበረውን ሀገራዊ ለውጥ ተከትሎ የኢትዮጵያ የነገ ጉዞ ፍኖተ-ካርታ ሆኖ የተወለደውና በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የተጻፈው የ«መደመር» መጽሐፍ፣ ኦፊሴላዊ የቻይንኛ ቋንቋ ትርጉም ሥራው በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል፤ በቅርቡም ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለንባብ ሊበቃ መሆኑ ተረጋገጧል። ባለፉት [...]

ቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት መጠናቀቅ እና ብልፅግና ፓርቲ ድል መጎናጸፍ አስመልክቶ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፈ
ቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት መጠናቀቅ እና ብልፅግና ፓርቲ ድል መጎናጸፍ አስመልክቶ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፈ

የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ አደም ፋራህ በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ የቻይና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር የሆኑት ሚስተር ቼን ሀይን በፅ/ቤታቸው ተቀብለው ያነጋገሩ ሲሆን በ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ፓርቲያችን ብልፅግና ለተጎነጸፈው ድል ከቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የተላከውን የእንኳን ደስ [...]

ሳምንታዊ መልእክት
ሳምንታዊ መልእክት

ሳምንታዊ መልዕክት  ኢትዮጵያ ታከናውናለች፡ ማከናወኗም ለዓለም ታበስራለች!  ሀገራችን ለበርካታ ዓመታት ስለ ግዙፍ አቅሟ ስትናገር ቆይታለች፤ ዛሬ ግን ይህን አቅም ወደ ተጨባጭ ውጤት የመቀየር አቅሟን በተግባር እያሳየች ነው። ዛሬ ኢትዮጵያ የምትመዘነው ባለፈው ብቻ ሳይሆን እየሰራችው [...]

የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመጨረሻ ውጤት ይፋ መሆንን ምክንያት በማድረግ ከብልፅግና ፓርቲ የቀረበ የምስጋና መልዕክት
የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመጨረሻ ውጤት ይፋ መሆንን ምክንያት በማድረግ ከብልፅግና ፓርቲ የቀረበ የምስጋና መልዕክት

እጅግ የተከበራችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን፣  የተከበራችሁ የፖለቲካ ማኅበረሰብ አባላትና የምርጫው ባለድርሻ አካላት፤ ዛሬ ኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲን በተግባር ያሳዩበት፣ ታሪካቸውን በደማቁ የጻፉበት እና አፍሪካ ስለ ራሷ በራሷ መወሰን እንደምትችል ለአለም ያበሰሩበት ታላቅ ምዕራፍ መመዝገቡ ይፋ [...]

መጣጥፎች


አዲስ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!

አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡  ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]

ከቃል እስከ ባህል 
ከቃል እስከ ባህል 

ከቃል እስከ ባህል  "የጸና በቃሉ"  በቃ እንጂ ለአካል መች መከነ ቃል        የሚታይና ሚሻገር   ሆኗል      ከስጋና ደም ከራስ ተስማምቶ      ቃል ባሕል ሆኗል በተግባር ታይቶ   [...]

— 3 Items per Page
Showing 4 - 6 of 7 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር


የብልፅግና ትሩፋቶች


Prosperity Party