የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በማስመልከት በቡታጅራ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ ተካሔደ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በማስመልከት በቡታጅራ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ ተካሔደ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በማስመልከት በቡታጅራ ከተማ [...]
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 13 ,2018 ዓ.ም
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 13 ,2018 ዓ.ም #prosperity
የተቋም ግንባታ ሥራችን ለሁለንተናዊ ብልፅግና ራዕይ እዉን መሆን ወሳኝነት አለው- ሳምንታዊ መልዕክት
ብልፅግና ፓርቲ ሀገራዊ ለዉጡን ተከትለው ከመጡ ተቋማት መካከል አንዱና ዋነኛው ነው፤ ብልፅግና በኢትዮጵያ የመድብለ ፓርቲ ታሪክ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ወጥ፣ ዉሁድ እና በትክክል ኢትዮጵያን የሚመስል ተደርጎ የተፈጠረ ሀገራዊ ተቋም ነው፡፡ ፓርቲው የቆዩን ሰው ወለድ እና ሥርዓታዊ ሥብራቶችን ለመጠገን አዳዲስ [...]
ጥረቶቻችን ተወዳዳሪ ኢኮኖሚ ለመገንባት ያለንን አቋም ያሳያሉ -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ጥረቶቻችን የበለጠ ጽኑ፣ተወዳዳሪ እና አካታች ኢኮኖሚ ለመገንባት ያለንን አቋም እና የመተግበር ዐቅም ያሳያሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የሥራ ዘመኑን ሦስተኛ የ100 ቀናት የመንግሥት ሥራ አፈፃፀም ከዘጠኝ ወራት [...]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደንዲ የተደረገላቸው አቀባበል በምስል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደንዲ የተደረገላቸው አቀባበል በምስል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) የሃሮ ደንዲ ሎጅ ምርቃትን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት
ዛሬ በኦሮሚያ ክልል የገበታ ለትውልድ መርሃግብር አካል የሆነውን የሀሮ ደንዲ ሎጅን በይፋ መርቀናል። ይህ ስፍራ የተፈጥሮን ሥነ-ምህዳር የጠበቀ የቱሪዝም መዳረሻ ከመሆኑ ባለፈ፣ ዘመናዊ ሥነ-ሕንጻ ከተፈጥሮ የልብ ትርታ ጋር የተዋሃደበት የኢትዮጵያ አዲስ ገጽታ ነው። በዚህ ቦታ የቆመው ግንባታ ብቻ [...]
ብልፅግና ፓርቲ የ9 ወራት የዕቅድ ሥራ አፈጻጸሙ በመገምገም ቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ
የብልፅግና ፓርቲ የ9ወራት የፓርቲ ስራዎች አፈፃፀም የግምገማ መድረክ በዛሬው እለት ተካሂዷል። በግምገማ መድረኩ ላይ የፓርቲያችን የ9 ወራት የዕቅድ ሥራ አፈጻጸም በጥልቀት ተገምግሟል፡፡ በመርሀ ግብሩ ፓርቲያችን ለመድረስ ያስቀመጣቸውን የዕሳቤ፣ የዕቅድ፣ የተግባር እና የውጤታማነት ደረጃዎች [...]
ኢትዮጵያ በአፍሪካ የኢኮኖሚ ግስጋሴ መሪነቷን እንደያዘች ትቀጥላለች፦ ዓለም አቀፉ የገዘብ ተቋም (IMF)
የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት (IMF) ባወጣው አዲስ መረጃ መሠረት፣ ኢትዮጵያ በ9.2% የኢኮኖሚ እድገት ትንበያ በ2026 ከአፍሪካ ቀዳሚዋ ፈጣን እድገት አስመዝጋቢ ሀገር ትሆናለች። ይህ ውጤት የሚያሳየው ሀገር በቀል የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም፣ "ኢትዮጵያ ታምርት" ንቅናቄ እና ሌሎችም ሪፎርሞች እያመጡ [...]
ኢትዮጵያ ለኮፕ 32 ብሔራዊ ኮሚቴ አቋቁማ የዝግጅት ስራዎችን እያከናወነች ነው -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ኢትዮጵያ ለኮፕ 32 ብሔራዊ ኮሚቴ አቋቁማ የዝግጅት ስራዎችን እያከናወነች እንደምትገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት የኮፕ 32 አስተናጋጅ እንደሆነ ሀገር፤ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ኮሚቴ በይፋ በማቋቋም ዝግጅቷን ቀደም ብላ [...]
መጣጥፎች
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡ ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]
ከቃል እስከ ባህል
ከቃል እስከ ባህል "የጸና በቃሉ" በቃ እንጂ ለአካል መች መከነ ቃል የሚታይና ሚሻገር ሆኗል ከስጋና ደም ከራስ ተስማምቶ ቃል ባሕል ሆኗል በተግባር ታይቶ [...]
የሌማት ትሩፋት የልማት ዘመቻችን ግቦች
★ ስጋ ፣እንቁላል፣ማር እና ወተት የቅንጦት ሳይሆን በቀላሉ የሚገኙ አማራጮች እንዲሆኑ ማድረግ። በሀገራችን እነኚህ ምርቶች በቅንጦት ደረጃ የሚፈረጁ ምርቶች እንጂ እለት በእለት በምግብ አማራጮቻችን ውስጥ የሚገኙ ግብአቶች አይደሉም።ይህም ሊሆን የቻለው ለዘርፉ የተሰጠው ትኩረት እምብዛም አመርቂ [...]