Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
ሳምንታዊ መልዕክት  “ሚዲያ የሀገር መንፈስ ነው!”
ሳምንታዊ መልዕክት “ሚዲያ የሀገር መንፈስ ነው!”

  ዓለምአቀፍ የሚዲያ ቀንን ምክንያት በማድረግ “የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ” በሚል መሪ ቃል በተከታታይ ሳምንታት ሲካሄዱ የቆዩ ሚዲያ ላይ ያተኮሩ መድረኮች በዘርፉ የታዩት ስኬቶችንና በቀጣይ የሚጠበቁ ቁልፍ ተግባራትን በማመላከት በስኬት ተጠናቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ [...]

በምዕራብ ጎጃም ዞን በፍኖተ ሰላም ከተማ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የብልጽግና ፓርቲ ዞናዊ የምርጫ ምልክትና እጩ ትውውቅ ፣የምርጫ ቅስቀሳ እና ደማቅ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል
በምዕራብ ጎጃም ዞን በፍኖተ ሰላም ከተማ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የብልጽግና ፓርቲ ዞናዊ የምርጫ ምልክትና እጩ ትውውቅ ፣የምርጫ ቅስቀሳ እና ደማቅ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! በምዕራብ ጎጃም ዞን በፍኖተ ሰላም ከተማ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የብልጽግና ፓርቲ ዞናዊ የምርጫ ምልክትና እጩ ትውውቅ ፣የምርጫ ቅስቀሳ እና ደማቅ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ የክልል፣የዞን፣የፍኖተሰላም ከተማና የጃቢ ጠህናን ወረዳ አመራሮችና [...]

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሃገር!: የብልጽግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ በሶማሊ ክልል
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሃገር!: የብልጽግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ በሶማሊ ክልል

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! የብልጽግና ፓርቲ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ መነሻ በማድረግ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል በሶማሊ ክልል የተለያዩ ዞኖችና ወረዳዎች እያካሄደ ያለው የምርጫ ቅስቀሳ በከፍተኛ መነሳሳት ቀጥሎ ውሏል። ብልጽግናን ይምረጡ!  የምርጫ ምልክታችን የስንዴ [...]

በአማራ ክልል የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ለብልፅግና ፓርቲ ያላቸዉን ድጋፍ በአደባባይ ገልፀዋል
በአማራ ክልል የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ለብልፅግና ፓርቲ ያላቸዉን ድጋፍ በአደባባይ ገልፀዋል

ኢትዮጵያ ወደተምሳሌት ሀገር ፤ በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ የጎዳና ላይ የምረጡኝ ቅሰቀሳ በድምቀት ተካሂዷል። በቅስቀሳ መርሀግብሩ ፓርቲው ባለፉት የለውጥ ዓመታት በሀገር አቀፍ እንዲሁም በአማራ ክልል ያስመዘገባቸውን ስኬቶችን የተመለከቱ መልዕክቶች ተላልፈዋል። [...]

ባለፉት አምስት ዓመታት ባልተቋረጠ ሁኔታ በተከናወኑ ተግባራት ሴቶችን የሀገር ብልፅግና ጽኑ መሰረት ማድረግ ተችሏል -ከንቲባ አዳነች አቤቤ
ባለፉት አምስት ዓመታት ባልተቋረጠ ሁኔታ በተከናወኑ ተግባራት ሴቶችን የሀገር ብልፅግና ጽኑ መሰረት ማድረግ ተችሏል -ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ባለፉት አምስት ዓመታት ባልተቋረጠ ሁኔታ በተከናወኑ ተግባራት ሴቶችን የሀገር ብልፅግና ጽኑ መሰረት ማድረግ መቻሉን የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ አባልና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ ይህንን የገለጹት የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ብቻ የተሳተፉበትን የምርጫ ቅስቀሳ [...]

ብልጽግና ፓርቲ በመደመር እሳቤ የኢትዮጵያን እድገትና ከፍታ የማስቀጠል ተግባሩን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ ገለፁ
ብልጽግና ፓርቲ በመደመር እሳቤ የኢትዮጵያን እድገትና ከፍታ የማስቀጠል ተግባሩን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ ገለፁ

በጋምቤላ ክልል "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ ሐሳብ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ መርሐ-ግብር ተካሂዷል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ እንዳሉት ብልጽግና ፓርቲ በመደመር እሳቤ የኢትዮጵያን እድገትና ማንሰራራት የማስቀጠል ተግባሩን አጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል። በፓርቲው [...]

የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት
የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት

"የተደመረ አቅም ለተቋም ግንባታ!" ዛሬ በከተማችን በስድስት ክፍለ ከተሞች የተገነቡ የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሕንጻዎችን መርቀን ሥራ አስጀምረናል። በአዲስ ከተማ፣ በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ በአቃቂ ቃሊቲ፣ በየካ፣ በቦሌ እና በለሚ ኩራ ክፍለ ከተሞች የተገነቡት እነዚህ የፓርቲ ጽሕፈት ቤቶች፤ [...]

ብልጽግና ፓርቲ በሶማሊ ክልል የምርጫ ቅስቀሳ በከፍተኛ መነሳሳት ቀጥሎ ውሏል
ብልጽግና ፓርቲ በሶማሊ ክልል የምርጫ ቅስቀሳ በከፍተኛ መነሳሳት ቀጥሎ ውሏል

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! ብልጽግና ፓርቲ በሶማሊ ክልል  "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌታዊት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል ሰፊዉን የማህበረሰብ ክፍል ያሳተፈ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ በከፍተኛ መነሳሳት ቀጥሎ ውሏል። በደገሃቡር ከተማ የፓርቲው ደጋፊዎችና የአካባቢው ነዋሪዎች በተገኙበት ደማቅ የቅስቀሳ [...]

ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ በማስመልከት በቆሼ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሔደ ነው
ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ በማስመልከት በቆሼ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሔደ ነው

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ በማስመልከት በማረቆ ልዩ ወረዳ በቆሼ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሔደ ነው በድጋፍ ሰልፉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው [...]

መጣጥፎች

አዲስ
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!

አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡  ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]

ከቃል እስከ ባህል 
ከቃል እስከ ባህል 

ከቃል እስከ ባህል  "የጸና በቃሉ"  በቃ እንጂ ለአካል መች መከነ ቃል        የሚታይና ሚሻገር   ሆኗል      ከስጋና ደም ከራስ ተስማምቶ      ቃል ባሕል ሆኗል በተግባር ታይቶ   [...]

የሌማት ትሩፋት የልማት ዘመቻችን ግቦች 
የሌማት ትሩፋት የልማት ዘመቻችን ግቦች 

★ ስጋ ፣እንቁላል፣ማር እና ወተት የቅንጦት ሳይሆን በቀላሉ የሚገኙ አማራጮች እንዲሆኑ ማድረግ።  በሀገራችን እነኚህ ምርቶች በቅንጦት ደረጃ የሚፈረጁ ምርቶች እንጂ እለት በእለት በምግብ አማራጮቻችን ውስጥ የሚገኙ ግብአቶች አይደሉም።ይህም ሊሆን የቻለው ለዘርፉ የተሰጠው ትኩረት እምብዛም አመርቂ [...]

— 3 Items per Page
Showing 4 - 6 of 6 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party