የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአፍሪካ ፎርዋርድ ጉባኤ ተሳትፎ - በምስል #PMOEthiopia
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአፍሪካ ፎርዋርድ ጉባኤ ተሳትፎ - በምስል #PMOEthiopia
ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ኢንዱስትሪ ልማት እና የኃይል ሽግግር ያላትን የላቀ ሚና አጠናክራ ትቀጥላለች - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ኢንዱስትሪ ልማት እና የኃይል ሽግግር ያላትን የላቀ ሚና መጫወቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ እና በፕሬዝዳንት [...]
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በቦረና ዞን ያቤሎ ከተማ በደመቀ ሁኔታ ተካሄደ
“ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!” በሚል መሪ ቃል የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በቦረና ዞን ያቤሎ ከተማ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ በምክትል ፕሬዝዳንት ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ ክቡር አቶ ሳዳት ነሻ፣ ባስተላለፉት መልእክት ብልፅግና ፓርቲ የህዝብን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ [...]
ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ በማስመልከት በሳጃ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ አካሄደ
ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ በማስመልከት በሳጃ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ አካሂዷል። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ በማስመልከት በየም ዞን ሳጃ ከተማ [...]
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጌዴኦና ኮሬ ዞኖች ሴቶች ክንፍ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የምረጡኝ ቅስቀሳና ሴት እጩዎችን የማስተዋወቅ መርሃ ግብር አካሄደ
የሴቶች ክንፍ አባላት የብልጽግና ፓርቲ ምልክትና የተለያዩ መፈክሮችን በማሰማት በቀጣይ በሚከናወኑ ሀገራዊ ተልዕኮዎች ላይ ሴቶች በንቃት እንደሚሳተፉና ለውጤታማነት የድርሻቸውን እንደሚወጡ ገልፀዋል። "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ ቃል ለሚካሄደው 7ኛ ጠቅላላ ምርጫ የጌዴኦ ዞን [...]
ሳምንታዊ መልዕክት “ሚዲያ የሀገር መንፈስ ነው!”
ዓለምአቀፍ የሚዲያ ቀንን ምክንያት በማድረግ “የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ” በሚል መሪ ቃል በተከታታይ ሳምንታት ሲካሄዱ የቆዩ ሚዲያ ላይ ያተኮሩ መድረኮች በዘርፉ የታዩት ስኬቶችንና በቀጣይ የሚጠበቁ ቁልፍ ተግባራትን በማመላከት በስኬት ተጠናቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ [...]
በምዕራብ ጎጃም ዞን በፍኖተ ሰላም ከተማ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የብልጽግና ፓርቲ ዞናዊ የምርጫ ምልክትና እጩ ትውውቅ ፣የምርጫ ቅስቀሳ እና ደማቅ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! በምዕራብ ጎጃም ዞን በፍኖተ ሰላም ከተማ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የብልጽግና ፓርቲ ዞናዊ የምርጫ ምልክትና እጩ ትውውቅ ፣የምርጫ ቅስቀሳ እና ደማቅ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ የክልል፣የዞን፣የፍኖተሰላም ከተማና የጃቢ ጠህናን ወረዳ አመራሮችና [...]
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሃገር!: የብልጽግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ በሶማሊ ክልል
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! የብልጽግና ፓርቲ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ መነሻ በማድረግ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል በሶማሊ ክልል የተለያዩ ዞኖችና ወረዳዎች እያካሄደ ያለው የምርጫ ቅስቀሳ በከፍተኛ መነሳሳት ቀጥሎ ውሏል። ብልጽግናን ይምረጡ! የምርጫ ምልክታችን የስንዴ [...]
በአማራ ክልል የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ለብልፅግና ፓርቲ ያላቸዉን ድጋፍ በአደባባይ ገልፀዋል
ኢትዮጵያ ወደተምሳሌት ሀገር ፤ በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ የጎዳና ላይ የምረጡኝ ቅሰቀሳ በድምቀት ተካሂዷል። በቅስቀሳ መርሀግብሩ ፓርቲው ባለፉት የለውጥ ዓመታት በሀገር አቀፍ እንዲሁም በአማራ ክልል ያስመዘገባቸውን ስኬቶችን የተመለከቱ መልዕክቶች ተላልፈዋል። [...]
መጣጥፎች
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡ ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]
ከቃል እስከ ባህል
ከቃል እስከ ባህል "የጸና በቃሉ" በቃ እንጂ ለአካል መች መከነ ቃል የሚታይና ሚሻገር ሆኗል ከስጋና ደም ከራስ ተስማምቶ ቃል ባሕል ሆኗል በተግባር ታይቶ [...]
የሌማት ትሩፋት የልማት ዘመቻችን ግቦች
★ ስጋ ፣እንቁላል፣ማር እና ወተት የቅንጦት ሳይሆን በቀላሉ የሚገኙ አማራጮች እንዲሆኑ ማድረግ። በሀገራችን እነኚህ ምርቶች በቅንጦት ደረጃ የሚፈረጁ ምርቶች እንጂ እለት በእለት በምግብ አማራጮቻችን ውስጥ የሚገኙ ግብአቶች አይደሉም።ይህም ሊሆን የቻለው ለዘርፉ የተሰጠው ትኩረት እምብዛም አመርቂ [...]