የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ኢትዮጵያ እንድታሸንፍ የተያዘው ዕቅድ በስኬት የተፈፀመበት ነው- አቶ አደም ፋራህ
7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሀገራዊ ግቦቹን እንዲያሳካ እና ኢትዮጵያ እንድታሸንፍ በብልጽግና ፓርቲ የተያዘው ዕቅድ እና የተከናወኑ ዐበይት ተግባራት በስኬት የተፈፀሙበት መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። አቶ አደም ፋራህ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ ላለፉት [...]
ብልጽግና ፓርቲ የሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ሂደትና የፓርቲውን የምርጫ ዕቅድ አፈጻጸም መገምገም ጀመረ
የብልጽግና ፓርቲ ብሔራዊ የምርጫ አስተባባሪ ኮሚቴ እና ጉዳዩ የሚመለከታቸው የፓርቲው የፌደራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ የፓርቲ እቅድ አፈጻጸም በጅግጅጋ ከተማ መገምገም ጀምሯል። ፓርቲው በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ እቅዱ መሠረት በቅድመ ምርጫና በምርጫው ወቅት [...]
7ኛ ጠቅላላ ሃገራዊ ምርጫ፣ የህዝብ ተሳትፎና የዲሞክራሲ ግንባታ ጉዞ በኢትዮጵያ
ምርጫ ለኢትዮጵያ ሀገራዊ የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታዋን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ታሪካዊ ፋይዳ አለው ። 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ በሚሊዮን የሚቆጠሩ መራጮች ማልደው ተነስተው በየምርጫ ጣቢያዎቹ በመገኘት ቀጣይ እጣ ፈንታቸውን እና ሀገሪቱን ለሚቀጥሉት 5 ዓመታት የሚመራውን መንግስት ለመምረጥ ድምፃቸውን [...]
ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው! እንኳን ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ቀን አደረሳቹ አደረሰን-ሳምንታዊ መልዕክት
ዛሬ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ/ም መላው የሀገራችን ሕዝብ ከማለዳው 11፡00 ሰዓት ጀምሮ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች በመተመም ላይ ይገኛል። በአሁኑ ሰዓት በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች በበዓል ድባብ እና በነጻነት ተሞልተው መራጩን ሕዝብ በማስተናገድ ላይ ናቸው። ይህ ታላቅ ዕለት የፖለቲካ [...]
የኢንዱስትራላይዜሽን እመርታችን ኢትዮጵያን የአፍሪካ ተምሳሌት ሀገር የማድረግ ውጥናችን የሚሳካ መሆኑ ማሳያ ነው- ሳምንታዊ መልዕክት
ፓርቲያችን ብልፅግና ቀምሮ በግልፅ ካስቀመጣቸው ፕሮግራሞች አንዱና ዋነኛው ኢኮኖሚን የተመለከተ ነው፡፡ የብልፅግና ፓርቲ የኢኮኖሚ ፕሮግራም ዓላማ ልማትና ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ አካታች የኢኮኖሚ ሥርዓት መገንባት ነው፡፡ ግቦቹም የብዝሃ ዘርፍ የኢኮኖሚ መዋቅር መገንባት፤ ጥራት ያለው የኢኮኖሚ ልማት [...]
ከሩዋንዳ ከመጡ 128 የሕክምና ባለሙያዎች ጋር ማዕድ ቆርሰናል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
በኢትዮጵያ በልዩ የሕክምና ዘርፍ ሥልጠና ላይ ከሚገኙ እና ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ከመጡ ከ400 በላይ የሕክምና ባለሙያዎች መካከል ከሩዋንዳ ከመጡ 128 የሕክምና ባለሙያዎች ጋር በጋራ ማዕድ ቆርሰናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት [...]
እያደገ የመጣውን የኢትዮጵያ ዓለምአቀፋዊ ተሰሚነት ለብሔራዊ ጥቅማችን መከበር አይተኬ ሚና አለው-ሳምንታዊ መልዕክት
የኢትዮጵያ ዓለምአቀፋዊ ተሰሚነት፣ ስትራቴጂካዊ አስፈላጊነት እና የዲፕሎማሲ ተፅዕኖ ከፍተኛ ደረጃ ላይ እየደረሰ መሆኑን በግልጽ እየታየ ይገኛል፡፡ ባለፈው ሳምንት ብቻ ከኒው ዴልሂ እስከ ናይሮቢ፣ ከዋሽንግተን ዲሲ እስከ አዲስ አበባ ድረስ ኢትዮጵያ በፍጥነት እየተቀያየረ ባለው የዓለም ሥርዓት ውስጥ [...]
በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ንቅናቄ በታላቅ ድምቀት እየተካሄደ ነዉ
በአፋር ክልል የብልፅግና ፓርቲን ዓላማና የሪፎርም ጉዞዎችን ለመደገፍ የተዘጋጀ ታላቅ የሕዝብ ድጋፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ ንቅናቄ እየተካሄደ ይገኛል። በክልሉ ዋና ከተማ ሰመራ እና በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶችና የሴቶች አደረጃጀቶች በሰልፉ [...]
በ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ አካል የሆነው የማስ ስፖርት በድሬዳዋ ተካሄደ።
በብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአስተዳደሩ ያዘጋጀውና በርካታ የስፖርት ቤተሰቦችን እንዲሁም ወጣቶችን ያሳተፈ የማስ ስፖርትና የምርጫ ቅስቀሳ መርሀ ግብር በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። በብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተዘጋጀው መርሀግብር ላይ የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ [...]
መጣጥፎች
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡ ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]
ከቃል እስከ ባህል
ከቃል እስከ ባህል "የጸና በቃሉ" በቃ እንጂ ለአካል መች መከነ ቃል የሚታይና ሚሻገር ሆኗል ከስጋና ደም ከራስ ተስማምቶ ቃል ባሕል ሆኗል በተግባር ታይቶ [...]
የሌማት ትሩፋት የልማት ዘመቻችን ግቦች
★ ስጋ ፣እንቁላል፣ማር እና ወተት የቅንጦት ሳይሆን በቀላሉ የሚገኙ አማራጮች እንዲሆኑ ማድረግ። በሀገራችን እነኚህ ምርቶች በቅንጦት ደረጃ የሚፈረጁ ምርቶች እንጂ እለት በእለት በምግብ አማራጮቻችን ውስጥ የሚገኙ ግብአቶች አይደሉም።ይህም ሊሆን የቻለው ለዘርፉ የተሰጠው ትኩረት እምብዛም አመርቂ [...]