የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ2019 አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው አዲሱ ዓመት በኢትዮጵያ የዘመን መጽሐፍ ላይ አዲስ ታሪክ፣ አዲስ ሐሳብና አዲስ ሥልጣኔ የምንጽፍበት እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ፤ ይህ እንደሚሆንም [...]
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለአዲስ አመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለአዲስ አመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ ኢትዮጵያ ታላላቅ ተግባራትን የከወነችበት 2018 [...]
የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ አደም ፋራህ የአዲስ አመት መልእክት
እንኳን ለ2019 አዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! ይህ ዓመት ሀገራዊ አንድነታችንና ዘላቂ ሰላማችን የሚጠናከርበት፣ የብልጽግና ጉዟችን ይበልጥ የሚፋጠንበት፤ እንዲሁም ለውድ ኢትዮጵያውያንና ለመላው የሰው ልጅ ፍቅርን፣ ሙሉ ጤናንና ታላቅ ስኬትን ይዞ የሚመጣ እንዲሆንልን እመኛለሁ። መልካም አዲስ ዓመት!
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልእክት
የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች አገልግሎት በራስ ዐቅም ያከናወናቸው ተግባራት ኢትዮጵያ አሳታፊና አካታች ልማትን እያረጋገጠች ያለች ሀገር መሆኗን የሚያሳዩ መሆናቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፣ ዛሬ የስደተኞችና [...]
የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ መልዕክት
በዛሬው እለት በአማራ ክልል ርዕሰ መዲና በባህር ዳር ከተማ ''አርቆ ማየት አልቆ መስራት'' በሚል መሪ ቃል በተለያየ ደረጃ ለሚገኙ ለክልሉ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በተዘጋጀው መድረክ ላይ በመገኘት ማጠቃለያ ሰጥቻለው። በመድረኩ የፓርቲ እና የመንግስት ስራዎች እቅድ የ2018 አፈፃፀም ግምገማ የተካሄደ [...]
እንደ አዲስ የተሰጠን ህዝባዊ አደራ እና ቀጣዮቹ የትኩረት አጀንዳዎች
ሳምንታዊ መልዕክት በቅርቡ በተካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የኢትዮጵያ ህዝብ ለብልፅግና ፓርቲ በድጋሚ የሰጠው ድምፅ፣ ሀገራችንን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የያዝነውን ራዕይ ከዳር ለማድረስ የተሰጠ ታሪካዊ አደራ ነው። እንደ ፓርቲ፤ በምርጫዉ የተገኘዉ ዘርፈ ብዙ ድል የምንዘናጋበት ሳይሆን [...]
እንኳን ደስ አለን! - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ቃሏን አክባሪዋ ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 805.3 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል አዲስ ደማቅ ክብረ ወሰን አስመዘገበች። ኢትዮጵያ ዛሬ በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል አቅዳ 805.3 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን በመትከል ታላቁን ሀገራዊ ዕቅድ በላቀ ስኬትና በታላቅ ድምቀት ማሳካቷን ጠቅላይ [...]
ኢትዮጵያ እየተከለች ነው!
ተስፋን እንትከል በሚል መሪ ቃል ዛሬ በመላው አገሪቱ ታላቅ ህዝባዊ ንቅናቄ እየተካሄደ ይገኛል። በአንድ ጀንበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል የታቀደው ታሪካዊ መርሃግብር ከንጋት ጀምሮ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች ብርድና ዉርጭ፣ ዝናብና ጭቃ ሳይበግራቸዉ ያለ ልዩነት ከማለዳው ጀምረው በየአካባቢያቸው [...]
ተስፋን እንትከል
"ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ቃል በዛሬው እለት በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር እየተካሄደ ይገኛል ። በ2011 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አነሣሽነት "የአረንጓዴ ዐሻራ" መርሐ ግብር ሲጀመር፣ [...]
መጣጥፎች
የሌማት ትሩፋት የልማት ዘመቻችን ግቦች
★ ስጋ ፣እንቁላል፣ማር እና ወተት የቅንጦት ሳይሆን በቀላሉ የሚገኙ አማራጮች እንዲሆኑ ማድረግ። በሀገራችን እነኚህ ምርቶች በቅንጦት ደረጃ የሚፈረጁ ምርቶች እንጂ እለት በእለት በምግብ አማራጮቻችን ውስጥ የሚገኙ ግብአቶች አይደሉም።ይህም ሊሆን የቻለው ለዘርፉ የተሰጠው ትኩረት እምብዛም አመርቂ [...]