የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
የድህረ እውነት ዘመን በእውነትና በእውቀት በሚል መሪ ቃል ለሲዳማ ክልል አመራሮች እና የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ባለሙያዎች የተዘጋጀው ስልጠና መካሄድ ጀመረ፡፡
በብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ዘርፍ አስተባባሪነት "የድህረ እውነት ዘመንን በእውቀትና በእውነት" በሚል መሪ ቃል ለሲዳማ ክልል አመራሮች እና የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ባለሙዎች የተዘጋጀው ስልጠና በሀዋሳ ከተማ መሰጠት ጀምሯል፡፡ በስልጠና መድረኩ የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ [...]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቬይትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ፋም ሚን ቺን ጋር ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቬይትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ፋም ሚን ቺን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ የቬይትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ፋም ሚን ቺን በይፋዊ ጉብኝታችን ወቅት ላደረጉልን የደመቀ አቀባበል እና የክብር መስተንግዶ [...]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የቬይትናም ይፋዊ ጉብኝት
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሀኖይ ቬይትናም ይፋዊ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ2025 የፒ4ጂ ቬይትናም ጉባኤ ላይም ይሳተፋሉ። በቆይታቸው ከቬይትናም የፀሃይ ኃይል ማመንጫዎች በማምረት ወደ ውጭ የሚልከውን ቶዮ ሶላር [...]
ዛሬ ጠዋት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ2017 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት የአፈፃፀም ግምገማ ማካሄድ ጀምረዋል።
ዛሬ ጠዋት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ2017 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት የአፈፃፀም ግምገማ ማካሄድ ጀምረዋል። መርሃግብሩ የማክሮ ኢኮኖሚ አፈፃፀም አቅርቦትን በመመልከት የጀመረ ሲሆን አለም አቀፍ የኢኮኖሚ አዝማሚያ በሀገር ውስጥ ኢኮኖሚ ላይ ያለው ተፅዕኖ አጠቃላይ ምልከታ ቀርቦበታል። በመካሄድ ላይ [...]
ወጣቶች የድህረ እውነት ዘመንን ባህሪይ በአግባቡ በመገንዘብ ለሀገር ሁለንተናዊ ብልፅግና መትጋት ይገባቸዋል።
ወጣቶች የድህረ እውነት ዘመንን ባህሪይ በአግባቡ በመገንዘብ ለሀገር ሁለንተናዊ ብልፅግና መትጋት ይገባቸዋል። በብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ የተዘጋጀውና በድህረ እውነት ዘመን የወጣቶች ተሳትፎ ላይ ያተኮረው ስልጠና እየተሰጠ ነው። ከሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የብልፅግና ፓርቲ የወጣቶች ክንፍ [...]
የድህረ እውነት ዘመንን በእውቀትና በእውነት በሚል መሪ ቃል ለኮሚዩኒኬሽን እና የህዝብ ግንኙነት አመራሮችና ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ
የድህረ እውነት ዘመንን በእውቀትና በእውነት በሚል መሪ ቃል ለኮሚዩኒኬሽን እና የህዝብ ግንኙነት አመራሮችና ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ በብልፅግና ፓርቲ የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ አስተባባሪነት በፓርቲው የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት የህዝብ ግንኙነትና ሚዲያ ዘርፍ ስር የሚገኙ [...]
ሚዲያዎች ሕፃናትን በመልካም ምግባር የማነፅ አደራ አለባቸው።
ሚዲያዎች ሕፃናትን በመልካም ምግባር የማነፅ አደራ አለባቸው። የኢትዮጵያ ፕረስ ድርጅት 'ናኦታ' የተሠኘ በኦሮሚኛ የሚዘጋጅ የሕፃናት መጽሔት አስጀምሯል። የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኀላፊ ቢቂላ ሁሪሳ(ዶ.ር) ብልጽግና ፓርቲ የሕፃናትን ጉዳይ ስትራቴጂያዊ ጉዳይ አድርጎ [...]
ባለፉት 9 ወራት በመትጋታችንና በመልፋታችን የሚታይና የሚጨበጥ ውጤት አስመዝግበናል:: ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
ባለፉት 9 ወራት በመትጋታችንና በመልፋታችን የሚታይና የሚጨበጥ ውጤት አስመዝግበናል:: ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ባለፉት ዘጠኝ ወራት በተመዘገቡ ስኬቶች ሳንዘናጋ ለላቀ ውጤት መትጋት አለብን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና የካቢኔ አባላት በተገኙበት [...]
ሁለንተናዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥ በእውቀትና በክህሎት ብቁ አመራሮችን እና ባለሙያዎችን ለማፍራት አበረታች ስራዎች እየተከናወኑ ናቸው ቢቂላ ሁሪሳ(ዶ/ር)
የብልፅግና ፓርቲ የህዝብና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር በብልፅግና ፓርቲ የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ለፓርቲው የኮሚዩኒኬሽንና ህዝብ ግኑኝነት አመራሮች እና ባለሞያዎች "የድህረ እውነት ዘመንን በእውቀት እና በእውነት" መሪ ቃል የተዘጋጀው ስልጠና በአዲስ አበባ ተጀምሯል። [...]
መጣጥፎች
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]