የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
የብልጽግና ፓርቲ የ7ኛዉ ሃገራዊ ምርጫ የመወዳደሪያ ምልክትና ማኒፌስቶ ይፋ መሆን በተመለከተ አቶ አደም ፋራህ ያስተላለፉት መልእክት
የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ማኒፌስቶና የምርጫ ምልክታችን የሆነውን "የስንዴ ነዶ" በዛሬው ዕለት ይፋ አድርገናል። እንኳን ደስ ያላችሁ፣ እንኳን ደስ ያለን!! ማኒፌስቷችን ትናንትን ማከሚያ፣ ዛሬን በሚገባ መጠቀሚያ፣ ነገን መተለሚያና ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር ማሻገሪያ መመሪያችን [...]
ብልጽግና ፓርቲን መምረጥ: ነጋችንን በዲጂታል ኢትዮጵያ ብሩህ ማድረግ ነዉ- አቶ ተመስገን ጥሩነህ
ብልፅግና ፓርቲን መምረጥ፤ ነጋችንን በዲጂታል ኢትዮጵያ ብሩህ ማድረግ መሆኑን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ኢኒሼቲቮች የተገኙ ዘርፈ ብዙ ውጤቶችም የኢትዮጵያን የመፈፀም አቅም ማሳያ [...]
የህዝባችንን ድጋፍ ይዘን መጪዉን ጠቅላላ ምርጫ በማሸነፍ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር የማሸጋገር አላማ ሰንቀናል- አቶ አደም ፋራህ
ብልፅግና ፓርቲ፤ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሕዝብን ይሁንታ አግኝቶ በማሸነፍ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገርነት የማሸጋገር ግብ ይዞ እየሰራ መሆኑን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ አስታዉቀዋል። የፓርቲው የምርጫ ማኒፌስቶ እና የመወዳደሪያ ምልክት ይፋ በተደረገበት [...]
የብልጽግና ፓርቲ የ7ኛዉ ጠቅላላ ሃገራዊ ምርጫ መወዳደሪያ ምልክትና ማኒፌስቶ ይፋ ማድረጊያ ስነስርዓት እየተካሄደ ነዉ
ብልጽግና ፓርቲ በመጪው ግንቦት ወር ለሚካሄደው 7ኛ ጠቅላላ ሃገራዊ ምርጫ የሚወዳደርበትን የምርጫ ምልክትና የምርጫ ማኒፌስቶ ለህዝብ ይፋ አድርጓል። የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ አደም ፋራህ፣ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የኢፌዴሪ ምክትል [...]
በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ስማርት የፖሊስ አገልግሎት አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ያስተላለፉት መልዕክት
ዛሬ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሰው አልባ ፖሊስ አገልግሎት ወይም ስማርት ፖሊስ አገልግሎት አስጀምረናል። ይህ አገልግሎት ዜጎች የፖሊስ አገልግሎትን በተሻለ ፍጥነት እና በቴክኖሎጂ ታግዘው እንዲያገኙ ያስችላል። በተጨማሪም አገልግሎቱ ለፖሊስ ፈጣን እርምጃ ለመውሰድ የሚያስችለው እና የወንጀል መከላከል [...]
ኢትዮጵያ 39ኛዉን የአፍሪካ ህብረት ጉባዔን ለማስተናገድ ዝግጁ ናት- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)
በዚህ ሳምንት ውዷ ሀገራችን በአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ለመታደም የሚመጡ እህት ወንድም አፍሪካዊያንን ለመቀበል ልቧን ከፍታ-እጆቿን ዘርግታ ትቀበላለች። እነዚህ ወዳጆቻችን የሰንደቃችንን ቀለማት የሚጋሩ፣ ኢትዮጵያን እንደነፃነት ቀንዲል የሚመለከቱ ብሎም ሀገራችን የአኅጉሩ የፖለቲካ ርዕይ የማዕዘን ድንጋይ [...]
Weekly Message
The 7th National Election is a historic event where Ethiopia's role as an African exemplar will be built on a solid foundation. The significance of an election for a country extends from [...]
ሳምንታዊ መልዕክት- 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የኢትዮጵያ አፍሪካዊ ተምሳሌትነት በፅኑ መሠረት ላይ የሚገነባበት ታሪካዊ ኩነት ነው
ምርጫ ለአንድ ሀገር ያለው ፋይዳ ቅቡልነት ያለው መንግሥት ከመመሥረት እስከ ውጤታማ የሀገር ግንባታ ይዘረጋል፡፡ የውጤታማ ሀገር ግንባታ መገለጫ ደግሞ ለሌሎች ሀገራት ተምሳሌት እስከመሆን ይዘልቃል፡፡ ሀገራችን ኢትዮጵያ በታሪኳ ተምሳሌታዊት ሀገር ናት ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ የሰው ዘር መገኛ፣ በአፍሪካ [...]
ጥቂት ተኝቶ ብዙ የሚሠራ ትውልድ በመገንባት ለልጆቻችን የተሻለ ነገን እናውርስ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ጥቂት ተኝቶ ብዙ የሚሠራ ትውልድ በመገንባት ለልጆቻችን የተሻለ ነገን እናውርስ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
መጣጥፎች
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]